Fana: At a Speed of Life!

በንፁሃን ዜጎቸ ላይ ጥቃት ለመፈፅም በህቡዕ  ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የሸኔ ታጣቂዎች ላይ  እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ጉጂ ዞን በንፁሃን ዜጎቸ ላይ ጥቃት ለመፈፅም በህቡዕ  ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የሸኔ ታጣቂዎች ላይ  እርምጃ መወሰዱን ለመረጃው ቅርበት ያላቸው ምንጮቻችን አረጋገጡ ከሽብርተኛው ህወሓት ጋር ጥምረት በመፍጠር በኦሮሚያ ክልል አንድ አንድ…

ከኢትዮጵያ እንዲወጡ የተወሰነባቸው የተመድ ሠራተኞች የህወሓትን ሴራ ሲያስፈጽሙ ነበር- አምባሳደር ታዬ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ እንዲወጡ የተወሰነባቸው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሠራተኞች የተቋማቸውን የሙያ ሥነ ምግባር በመጣስ ፖለቲካዊ አቋም ይዘው የአሸባሪውን የህወሓት ቡድን ሴራ ሲደግፉና ሲፈጽሙ እንደነበር አምባሳደር ታዬ አጽቀ…

ሰርተን የህዝብን ጥያቄዎች እንመልሳለን-ርዕሳነ-መስተዳድሮች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27 ፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የምስራቅ ተጎራባች ክልሎች ሁለንተናዊ ትስስርን በማጠናከር የህዝቡን መሠረታዊ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ትርጉም ባለው መንገድ ለመመለስ በቁርጠኝነት እንደሚሰሩ የተጎራባች ክልሎች ርዕሳነ-መስተዳድሮች አስታወቁ።…

ልዩ የስነ-አዕምሮ ጤና አገልግሎት የህክምና ማዕከል በጅማ ዞን ማረሚያ ቤቶች ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27 ፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጅማ ዩኒቨርሲቲ ህክምና ማዕከልና የጅማ ዞን ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር በመተባበር ልዩ የስነ-አዕምሮ ጤና አገልግሎት የህክምና ማዕከል በጅማ ዞን ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ግቢ ዉስጥ ተከፈተ፡፡ በማዕከሉ የመክፈቻ…

በአማራ ክልል ይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት የአርሶ አደሮችን ህይወት እየለወጠ ነው – ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27 ፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 2ተኛ ደረጃ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የበርካታ አርሶ አደሮችን ህይወት እየለወጠ መሆኑ ተገለጸ። በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት 2ተኛ ደረጃ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ…

ሙያዊ ስነ ምግባራቸውን በተላለፉ ፖሊሶች ድብደባ የደረሰባት ሰሚራ መሐመድ  ስራ ጀመረች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27 ፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቅርቡ ሙያዊ ስነ ምግባራቸውን በተላለፉ ፖሊሶች ድብደባ የደረሰባት ሰሚራ መሐመድ በተስፋ ብርሐን የምገባ ማዕከል ስራ ጀመረች። በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ  ሙያዊ ስነ ምግባራቸውን በተላለፉ ፖሊሶች ድብደባ የደረሰባት ሰሚራ መሐመድ…

በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ ጅግጅጋ ገባ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27 ፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራው ከፍተኛ የፌደራል እና የክልሉ ልዑክ ዛሬ ጅግጅጋ ገብቷል። በፕሬዚደንት ሽመልስ የሚመራው ልዑክ የግብርና ሚኒስትሩ አቶ ኡመር ሁሴን፣…

መገናኛ ብዙሃን አሸባሪው ህወሓት በወረራ የፈጸመውን ግፍና በደል በጥፋቱ ልክ ለሌላ ዓለም ማሳወቅ ይጠበቅባቸዋል-አቶ ግዛቸው ሙሉነህ

አዲስ አበባ፣መስከረም 25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመገናኛ ብዙሃንና የኮሙዩኒኬሽን ዘርፉ አሸባሪው ህወሓት በወረራ የፈጸመውን ግፍና በደል በጥፋቱ ልክ ለሌላው ዓለም ማህበረሰብ ማሳወቅ እንደሚጠበቅባቸው ተመለከተ። በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ ዛሬ በባሕርዳር ከተማ ተካሂዷል።…

በአሸባሪዎቹ  የህወሓትና ሸኔ  ተላላኪዎች  ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣መስከረም 25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የሽብር ወንጀል ለመፈጸም ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የህወሓትና ሸኔ ተላላኪዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን ፖሊስ አስታወቀ። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር አቡላ ኡቦንግ ዛሬ ለኢዜአ እንደገለጹት፥ እርምጃ የተወሰደው ከአሸባሪዎቹ የጥፋት ተልዕኮ በመቀበል…

የአሸባሪው ህወሓት ቡድን ህዝብ እና ሀገር ጠልነቱን በማህበራዊ ተቋማት ላይ ያደረሠው ውድመት በቂ ማሣያ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣መስከረም 25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ህወሓት ቡድን ህዝብ እና ሀገር ጠልነቱን በማህበራዊ ተቋማት ላይ ያደረሠው ውድመት በቂ ማሣያ ይሆናሉ ሲሉ አቶ ጌታቸው ነጋሽ የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኤጀንሲ ዋና ዳሬክተር ተናገሩ። ማንም…