የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፖሊስ አዲሱን ዓርማውን ይፋ አደረገ Meseret Demissu Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፖሊስ ቀደም ሲል ይጠቀምበት የነበረውን ዓርማ መቀየሩን አስታወቀ። ኮሚሽኑ እንዳስታወቀው አዲሱ አርማ ከጳጉሜ 2 ቀን 2013 ዓ/ም ጀምሮ በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች ተፈፃሚ ይሆናል ነው የተባለው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ የበላይ ጠባቂ አባቶች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጎበኙ Meseret Demissu Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ የበላይ ጠባቂ አባቶች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጎበኙ። የጉባዔው የበላይ ጠባቂ አባቶች በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በመገኘት የግንባታውን ክንውን ተመልክተዋል። ከጉብኝታቸው በኋላም ለኢትዮጵያና…
የሀገር ውስጥ ዜና የህልውና ዘመቻው በድል እስኪጠናቀቅ ክልሉ ድጋፉን አጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ Meseret Demissu Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልላዊ መንግስትና ህዝብ የህልውና ዘመቻው በድል እስኪጠናቀቅ ለሀገር መከላከያና ለሌሎች የጸጥታ ሀይሎች የሚያደረጉትን ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአደዛዥ ዕጽ በሱዳን ድንበር እንዳይገባ እየተቆጣጠረ መሆኑን ፌዴደራል ፖሊስ ገለጸ Meseret Demissu Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ከሀገር መከላከያ ሰራዊትና ከሌሎች የጸጥታ አካላት ጋር በመሆን በሱዳን ድንበር ህብረተሰቡ ጁንታው እንደ ትልቅ መሳሪያ የሚጠቀምበትን የአደንዛዥ ዕጽ እንዳይዘዋወር ድንበር ላይ ከፍተኛ ቁጥጥር እያደረገ እንደሚገኝ አስታወቀ።…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከልና ካማሺ ዞኖች በሚንቀሳቀሰው የህወሓት ተላላኪ ቡድን ላይ የመጨረሻ እርምጃ ለመውሰድ ዝግጅታችንን አጠናቀናል-የክልሉ መንግስት Meseret Demissu Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከልና ካማሺ ዞኖች በሚንቀሳቀሰው አሸባሪው የህወሃት ቡድን ላይ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የሚወሰደውን እርምጃ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ ከወትሮ በተለየ ሁኔታ ዝግጅት ማድረጉን የክልሉ መንግስት አስታወቀ። ሙሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጁንታው በወሎ ግምባር ያሰበውን ያላሳካው ጦርነቱ ህዝባዊ በመሆኑ ነው- የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ Meseret Demissu Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጁንታው በወሎ ግምባር ያሰበውን ያላሳካው ጦርነቱ ህዝባዊ በመሆኑ ነው ሲሉ የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሰይድ መሀመድ ገለጹ። ዋና አስተዳዳሪው ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ ተስፋፊና ዘራፊ ቡድኑ ከሰሜን ወሎ ተሻግሮ በደቡብ ወሎ ተሁለደሬና ወረባቦ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና ሚኒስትሩ የመልካም ምኞች መልዕክት አስተላለፉ Meseret Demissu Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትሩ አቶ ዑመር ሁሴን የ2014 ዓ.ም አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ ለመላው አርሶና አርብቶ አደሮች የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል። ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው ለመላው አርሶና አርብቶ አደሮቻችን፣ በየደረጃው ለሚትገኙ የግብርና…
የሀገር ውስጥ ዜና በምግብ ምርት ራስን ለመቻል በተካሄደው ሁለገብ ጥረት ውጤት ተመዝግቧል – ግብርና ሚኒስቴር Meseret Demissu Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምግብ ምርት ራስን ለመቻል በተደረገው ሁለገብ ጥረት በ2013 በጀት ዓመት የዋና ዋና ሰብሎች የመኸር ምርት ወደ 342 ሚሊየን ኩንታል ከፍ ማለቱን የግብርና ሚኒስቴር መረጃ ጠቁሟል። በአነስተኛ ይዞታ የሚመረተው የዋና ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና አካል ጉዳተኞች ተገቢውን የፍርድ አገልግሎት እንዲያገኙ የሚያስችል አሰራር ተዘርግቷል Meseret Demissu Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አካል ጉዳተኞች በፍድ ቤቶች የተሻለና ተገቢ የሆነ አገልግሎት እንዲያገኙ የአሰራር ሥርዓት መዘርጋቱን የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዘዳንት ማዓዛ አሸናፊ ገለጹ። የኢትዮጵያ የአካል ጉዳተኛ ሴቶች ብሔራዊ ማኅበር 20ኛ ዓመቱን ዛሬ አክብሯል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጪ ንግድ ከፍተኛ አፈፃፀም ያስመዘገቡ 41 ኩባንያዎች ተሸለሙ Meseret Demissu Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ በወጪ ንግድ ከፍተኛ አፈፃፀም ያስመዘገቡ 41 ኩባንያዎች ተሸለሙ። በንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አዘጋጅነት በወጪ ንግድ የላቀ አፈፃፀም ላሳዩ ኩባንያዎች የሽልማትና የዕውቅና መርሃ ግብር ተከናውኗል።…