ስፓርት የኢትዮጵያ ቮሊቦል ብሔራዊ ቡድን የደቡብ ሱዳን አቻውን 3 ለ 2 አሸነፈ Meseret Demissu Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የወንዶች ቮሊቦል ሻምፒዮና ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቮሊቦል ብሔራዊ ቡድን ደቡብ ሱዳን 3 ለ 2 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል ። ከነሀሴ 30 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በሩዋንዳ ኪጋሊ ከተማ እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተፈናቀሉ ወገኖቻችንን የማቋቋም ሃላፊነት አለብን – የጌዴኦ ዞን አፈ ጉባዔ Meseret Demissu Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጌዴኦ ህዝብ ለመከላከያ ሠራዊት ከሚያደርገው ድጋፍ ጎን ለጎን የወያኔ ወረራ የተፈናቀሉ ወገኖቻችንን የመደገፍና የማቋቋም ሃላፊነት አለበት ሲሉ የዞኑ ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ጥሪ አቀረበ። ዋና አፈ ጉባዔዋ ወይዘሮ ምስጋና ዋቄዮ በምክር ቤቱ 19ኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓት ወራሪ ኃይል የጨፈጨፋቸው ንፁሃን የጅምላ መቃብሮች ተገኙ Meseret Demissu Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አረመኔው የህወሓት ወራሪ ኃይል በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ ጭና ተክለኃይማኖት ቀበሌ ውስጥ በርካታ ንፁሃንን በግፍ መጨፍጨፉንና የጅምላ መቃብሮች መገኘታቸውን የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ጽሕፈት ቤት ገለጸ።…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓት ወራሪ ኃይል የጨፈጨፋቸው ንፁሃን የጅምላ መቃብሮች ተገኙ Meseret Demissu Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አረመኔው የህወሓት ወራሪ ኃይል በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ ጭና ተክለኃይማኖት ቀበሌ ውስጥ በርካታ ንፁሃንን በግፍ መጨፍጨፉንና የጅምላ መቃብሮች መገኘታቸውን የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ጽሕፈት ቤት ገለጸ።…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ ዚምባቡዌን 1 ለ 0 አሸነፈች Meseret Demissu Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ለ2022 የኳታር የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ዚምባቡዌን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አስቻለው ታመነ በፍፁም ቅጣት ምት ብቸኛዋን ግብ ማስቆጠሩን ከእግር ኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገርን ለማሻገር አንድነት ቀዳሚ ተግባራችን ሊሆን ይገባል – የድሬዳዋ ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ Meseret Demissu Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሀገርን ለማሻገር በሁሉም መስኮች ተባብሮ አንድነትን ማጠናከርና መረዳዳት ቀዳሚ ተግባር ለሆን እንደሚገባ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ወይዘሮ ፈጡም ሙስጠፋ አሳሰቡ። በየፌዴራል ጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሰራተኞች…
የሀገር ውስጥ ዜና የተመራቂ ተማሪዎችና ቀጣሪ ድርጅቶች የስራ አውደ ርዕይና ፎረም ተጀመረ Meseret Demissu Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከ15 ሺህ በላይ ተመራቂ ተማሪዎች እና ከ300 የሚበልጡ ቀጣሪ ድርጅቶች የሚሳተፉበት የስራ አውደ ርዕይና ፎረም ተጀመረ። አውደ ርዕዩንና ፎረሙን ያዘጋጁት ደረጃ ዶት ኮም ከሀዋሳ ዩኒቨርስቲ፣ ከስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽንና…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ለክልሉ ልዩ ኃይል ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ለክልሉ ልዩ ኃይል 19 ሚሊየን 292 ሺህ ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ ተሰብስቦ በባንክ ገቢ መደረጉን የክልሉ ድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ገለጸ። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና በነገሌና ሻኪሶ 391 ቦንዳ የኮንትሮባንድ ልባሽ ጨርቅና የተለያዩ እቃዎች ተያዙ Meseret Demissu Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በነገሌና ሻኪሶ ከተሞች 391 ቦንዳ የኮንትሮባንድ ልባሽ ጨርቅና የተለያዩ እቃዎች መያዛቸውን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የጉጂ ዞን ፖሊስ መምሪያ የወንጀል መከላከል ምክትል ዳይሬክተር ዋና ሳጂን ጉተማ ሳፊ ለኢዜአ እንደገለጹት፥ የኮንትሮባንድ ልባሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በተጓጓዘ የኮንቴነር ጭነት ብዛት እና ባስገኘው ገቢ ከአፍሪካ በአንደኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች Meseret Demissu Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ በተጓጓዘ የኮንቴነር ጭነት ብዛት እና በዘርፉ በመነጨው ገቢ ከአለም የ47ኛ እንዲሁም ከአፍሪካ በአንደኛ ደረጃ ላይ እንደምትገኝ የዓለም አቀፍ የባህር ኃይል ድርጅት(አይ ኤም ኦ) ሪፖርት ማመላከቱን ትራንስፖርት ሚኒስቴር…