Fana: At a Speed of Life!

ቻይና የአየር ንብረት ለውጥ እና የአካባቢ  ብክለትን ለመቋቋም ያላት ቁርጠኝነት የሚደነቅ ነው-ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ዓለም አቀፍ ትብብርን ለማጠናከር እና የአየር ንብረት ለውጥ እና የከባቢ አየር  ብክለትን ለመቋቋም ያላትን ቁርጠኝነት አድንቀዋል። ቻይና “ኢነርጂ ፣ የአየር ንብረት እና አካባቢ” በሚል መሪ ቃል የካርበን ልቀትን መቀነስ ላይ ትኩረቱን ያደረገ…

ሀገር ከክብሯ ዝቅ እንዳትል፣ በነበረ ኩራቷ እንድትቀጥል ለማድረግ የተዘጋጃችሁ ውድ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ናችሁ  – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)"ሀገር ከክብሯ ዝቅ እንዳትል፣ በነበረ ኩራቷ እንድትቀጥል ለማድረግ የተዘጋጃችሁ ውድ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ናችሁ"  ሲሉ   ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። የብር ሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ…

ሚኒስቴሩ የፀጥታና የቁጥጥር ስራዎችን ከፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር የፀጥታና የቁጥጥር ስራዎችን ከፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ጋር በጋራ ለመስራት የሚስችለውን  ስምምነት ተፈራርሟል። ኢንጂነር ታከለ ኡማ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ፥በማአድን ዘርፍ ህግና ስርአትን ማስከበርና ህገወጥ…

የኮቪድ- 19 የዴልታ ዝርያ በኢትዮጵያ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ ዴልታ ዝርያ ኢትዮጵያ ውስጥ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በሰጡት መግለጫ፥ በኢትዮጵያ ባለፉት ሳምንታት በወረርሽኙ የሚያዙ ሰዎች፣ የሚሞቱና ፅኑ ህሙማን ቁጥር በጣም አሻቅቧል ብለዋል።…

የደሴ ከተማ ወጣቶች እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደሴ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች በወቅታዊ የህልውና ዘመቻ አጀንዳዎች የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ገዱ አንዳርጋቸው ፣ በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርአት ግንባታ አስተባባሪ ዶክተር…

ኢትዮጵያዊነት የኢትዮጵያውያን የመተሣሠሪያ ማንነት ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያዊነት የኢትዮጵያውያን የመተሣሠሪያ ማንነት መሆኑን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፉት ጽሁፍ፥ ኢትዮጵያዊነት ብዝኃነትን ማገሩ ያደረገና ጀግንነትን አጥሩ የሆነ መገለጫ ነው…

ጸሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሃብተወልድ 9ኛው የበጎ ሰው ሽልማት ልዩ ተሸላሚ ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀዳማዊ ሃይለስላሴ ዘመነ መንግስት ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ያገለገሉት ፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሃብተወልድ ለአገራቸው በጎ ተግባር በማከናወናቸው የ2013 የበጎ ሰው ሽልማት ልዩ ተሸላሚ ሆነው ተመረጠዋል። ፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሃብተወልድ የኢትዮጵያ…

የደቡብና የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድሮች በሚዛን አማን እየተገነባ ያለውን የአውሮፕላን ማረፊያ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉና የሁለቱ ክልሎች ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በሚዛን አማን ከተማ እየተገነባ ያለውን የአውሮፕላን ማረፊያ ጎብኝተዋል፡፡…

በባሌ ጎባ በግለሰብ መኖሪያ ቤት ከ3 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሌ ጎባ ከተማ በግለሰብ መኖሪያ ቤት ውስጥ ከሦስት ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የባሌ ጎባ ከተማ ፖሊስ ጽ/ቤት አስታወቀ። ይህ በግለሰብ መኖሪያ ቤት ውስጥ ተከማችቶ የተገኘው ከሦስት ሚሊየን…

የሀዲያ ዞን በ3ኛ ዙር 496 የእርድ ሰንጋዎች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀዲያ ዞን ህዝብና አስተዳደር ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ለ3ኛ ጊዜ ከ47 ሚሊየን ብር በላይ በጥሬ ገንዘብና በዓይነት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በዚህም በ3ኛ ዙር 496 የእርድ ሰንጋዎችኖ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አድርጓል። በዓይነት…