የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪው ህውሓት ላይ በሚካሄደው ዘመቻ የማህበረሰቡ ድጋፍና እገዛ የላቀ ነው Meseret Demissu Sep 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህውሓት ላይ በሚካሄደው ዘመቻ የማህበረሰቡ ድጋፍና እገዛ የላቀ መሆኑን በማይጠብሪ ግንባር የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮች ተናገሩ። የአካባቢው ማህበረሰብ ግንባር ድረስ በመዝመት ስንቅ በማቀበል፣ የጦር መሳሪያዎችን ከቦታ ቦታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህዳሴ ግድብ ላይ የግብፅና የሱዳን አካሄድ በሃይማኖትም በሥነ ምግባርም ፍፁም ተቀባይነት የለውም-ሼህ ሰዒድ አህመድ Meseret Demissu Sep 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ "የግብፅ፣ የሱዳን መንግሥትንና የአረብ ሊግ" ያላቸው አካሄድ ሃይማኖታዊና የሥነ ምግባር እሴቶችን የሚፃረር በመሆኑ ፍፁም ተቀባይነት የለውም ሲሉ የእስልምና አስተምሮት መምህሩ ሼህ ሰዒድ አህመድ ሙስጠፋ ተናገሩ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአሸባሪው ሸኔ ሊሰጥ የተዘጋጀ 25 ሺህ 335 የክላሽና ብሬን ጥይት በቁጥጥር ስር ዋለ Meseret Demissu Sep 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአሸባሪው ሸኔ ሊሰጥ የተዘጋጀ 25 ሺህ 335 የክላሽና ብሬን ጥይት በጉዞ ላይ እያለ በቁጥጥር ስር መዋሉን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ። የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ለኢዜአ በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው፥ ከአዲስ አበባ ከተማ በኮድ 3 A 32684…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ የዓመቱ የበጎ ሰው ሽልማት አሸነፊ ሆኑ Meseret Demissu Sep 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ የመንግስታዊ የስራ ኃላፊነትን በብቃት የመወጣት ዘርፍ የዓመቱ የበጎ ሰው ሽልማት አሸናፊ ሆኑ። የ2013 ዓ.ም የበጎ ሰው ሽልማት መርሃ ግብር ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት…
የሀገር ውስጥ ዜና በወሎ ግንባር የሚገኙ የጸጥታ አካላት ጁንታውን እየቀበርነው ነው ሲሉ ተናገሩ Meseret Demissu Sep 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በወሎ ግንባር የሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት የአማራ ልዩ ሀይልና ሚሊሻ ጁንታውን እየቀበርነው ነው ሲሉ ተናገሩ። የጸጥታ ሀይሎቹ ለፍና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የጋዜጠኛች ቡድን እንደተናገሩት፥ ጁንታው በደረሰበት ድብደባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ደቡብ ሱዳን በግዛቷ የኢትዮጵያን ጥቅም አደጋ ላይ የሚጥል እንቅስቃሴ እንዲደረግ አትፈቅድም-ፖል ማዮም አኬች Meseret Demissu Sep 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ደቡብ ሱዳን በግዛቷ ፀረ-ኢትዮጵያ እንቅስቃሴ እንዲካሄድ በፍጹም አትፈቅድም ሲሉ የደቡብ ሱዳን የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ፖል ማዮም አኬች ገለጹ። የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትሩ ይህንን የገለጹት በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪውን ህወሓት ከሰራዊቱና ሌሎች የፀጥታ ሃይሎች ጋር በመሆን ደምስሰነዋል – የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች Meseret Demissu Sep 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በማይጠብሪ ግንባር አሸባሪውን ህወሓት ከሰራዊቱና ሌሎች የፀጥታ ሃይሎች ጋር በመሆን ደምስሰነዋል ሲሉ የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። ነዋሪዎቹ ከአገር መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ ሃይል እና ሚሊሻ እንዲሁም ሌሎች የፀጥታ ሃይሎች ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪው ከፍተኛ ዘረፋና ውድመት የደረሰበት የጋሳይ ጤና ጣቢያ የመጀመሪያ የጤና አገልግሎት መስጠት ጀመረ Meseret Demissu Sep 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን ከፍተኛ ዘረፋና ውድመት የደረሰበት የጋሳይ ጤና ጣቢያ የመጀመሪያ የጤና አገልግሎት መስጠት ጀመረ። በደቡብ ጎንደር ዞን በፋርጣ ወረዳ የሚገኘው የጋሳይ ጤና ጣቢያ በአሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን ከፍተኛ ዘረፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሽብር ቡድኖቹ ለግጭት የሚመርጧቸውን አካባቢዎች በልማት በማስተሳሰር እኩይ ዓላማቸውን ማክሸፍ ይገባል- ዶ/ር አህመዲን መሀመድ Meseret Demissu Sep 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሽብር ቡድኖቹ ለግጭት የሚመርጧቸውን አካባቢዎች በልማት በማስተሳሰር እኩይ ዓላማቸውን ማክሸፍ ይገባል ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አህመዲን መሀመድ ገለጹ። በአፋር ክልል ዞን አንድ አደኤላ ወረዳና እና በአማራ ክልል በኦሮሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ጎንደር ዞን ወደተሟላ ሰላማዊ እንቅስቃሴ ገብቷል – አቶ ቀለምወርቅ ምህረቴ Meseret Demissu Sep 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ታጣቂ ከአማራ ህዝብ ጋር ሂሳብ አወራርዳለሁ ብሎ ገብቶ የተቀበረበት የደቡብ ጎንደር ዞን ወደ ተሟላ ሠላማዊ እንቀስቃሴ መመለሱን የዞኑ አስተዳዳሪ አስታወቁ፡፡ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ቀለምወርቅ ምህረቴ…