የሀገር ውስጥ ዜና 12ኛው ዙር የብስክሌተኞች እና የእግረኞች ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ ተከበረ Meseret Demissu Sep 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 12ኛው ዙር የብስክሌተኞች እና የእግረኞች ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ሁነቶች ተከብሮ ውላል። "ከጳጉሜ እስከ ጳጉሜ እንደርሳለን" በሚል መሪ ቃል በ2013 በጀት ዓመት በየወሩ ሲከበር የነበረው የመንገድ ደህንነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የንግዱ ማህበረሰብ የፖለቲካ ዓላማ አንግበው የሚንቀሳቀሱ ነጋዴዎችን እንዲያጋልጥ ጥሪ ቀረበ Meseret Demissu Sep 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግዱ ማህበረሰብ የፖለቲካ ዓላማ አንግበው የሚንቀሳቀሱ ነጋዴዎችን በማጋለጥ የድርሻቸውን እንዲወጣ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ። በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ ንግድ ማህበራትና ነዋሪዎች በመስቀል አደባባይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የገቢዎች ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ ለተፈናቀሉ ዜጎችና ለጸጥታ አካላት ከ71 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ Meseret Demissu Sep 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የገቢዎች ሚኒስቴር፣ ጉምሩክ ኮሚሽን እና ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከ71 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ ለተፈናቀሉ ወገኖች እና አሸባሪውን የትህነግ ቡድን እየተፋለሙ ላሉ የጸጥታ አካላት ድጋፍ አደረጉ፡፡ ተቋማቱ ያደረጉት ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓመቱ የበጎ ሰው ሽልማት ስነ ስርአት እየተካሄደ ነው Meseret Demissu Sep 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የዓመቱ የበጎ ሰው ሽልማት ስነ-ስርዓት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት እየተካሄደ ነው። ለ9ኛ ጊዜ የሚካሄደው የበጎ ሰው ሽልማት ስነ-ስርዓት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ ሌሎች ታዳሚዎች በተገኙበት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጁንታውን እስከወዲያኛው ለመቅበር ከሰራዊታችን ጎን እንሰለፋለን-የኮምቦልቻ ተመራቂ ወጣቶች Meseret Demissu Sep 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጁንታውን እስከወዲያኛው ለመቅበር ከሰራዊታችን ጎን እንሰለፋለን ሲሉ በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና የወሰዱ ተመራቂ ወጣቶች ተናገሩ። የህወሓትን ወረራ መመከት ብቻ ሳይሆን ሀገር እረፍት የምታገኘው ጁንታው ደብዛው ሲጠፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በወሎ ግንባር ሰርጎ ገብቶ የነበረው የጁንታ ቡድን ድል ተመቶ እየፈረጠጠ ነው – ብ/ጀ ሻምበል ፈረደ Meseret Demissu Sep 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በወሎ ግንባር ሰርጎ ገብቶ የነበረው የጁንታ ቡድን ድል ተመቶ እየፈረጠጠ ነው ሲሉ ብርጋዴል ጀነራል ሻምበል ፈረደ ተናገሩ። አሸባሪው ቡድን በወሎ ግንባር እየተመታ እየሸሸ መሆኑ ተገልጿል። ቡድኑ አሁን ላይ ምንም ጥቃት በማያደርስበት ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ሠራዊቱ የጀመረውን ሽብርተኛውን የመደምሰስ ስራ አጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ Meseret Demissu Sep 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ፣ የጀመረውን ሽብርተኛውን ጠራርጎ የመደምሰስ ስራ አጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ ። በዚህም ሰራዊቱ ሰፊ የፀረ-ማጥቃት እርምጃውን አጠናክሮ ቀጥሏል ። አሸባሪው ህወሃት የመንግስትን የተናጠል የተኩስ አቁም ውሳኔን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች በብርሸለቆ ለምልምል ሰልጣኞች የመድረክ ስራዎችን አቀረቡ Meseret Demissu Sep 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ ቴአትር ቤቶች የተውጣጡ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች በብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ለ34ኛ ዙር ምልምል ሰልጣኞች የመድረክ ስራዎችን አቀረቡ። የማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ጌታቸው አሊ፥ ከአራቱም የሃገሪቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል የማረሚያ ቤት ፖሊስ ኮሚሽን አዲስ የደንብ ልብስ ፣ ማእረግና አርማ አስመረቀ Meseret Demissu Sep 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል የማረሚያ ቤት ፖሊስ ኮሚሽን በአዲስ መልክ የቀየረውን የደንብ ልብስ ፤ የማእረግና አርማ ምልክት በዛሬው እለት በጅግጅጋ ከተማ አስመርቋል። በዚህ ስነ ስርአት ላይ የሶማሌ ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጥረት ኮርፖሬት በነፋስ መውጫ ከተማ ለችግር ለተጋለጡ ነዋሪዎች ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Sep 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥረት ኮርፖሬት በአሸባሪው ህወሓት ቤት ንብረታቸው ተዘርፎ ለችግር ለተጋለጡ የነፋስ መውጫ ከተማ ነዋሪዎች ድጋፍ አደረገ። 400 ኩንታል ዱቄት እና 2 ሺህ ሊትር ዘይት ድጋፍ የተደረገ ሲሆን፥ ይህም ድጋፍ በገንዘብ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ወጪ…