አቶ ሽመልስ አብዲሳ በአሰላ ከተማ ከ84 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባውን ህንጻ መረቁ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስትርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራው ልዑክ በአሰላ ከተማ ከ 84 ሚሊየን ብር በላይ የተገነባውን አዲስ የአርሲ ዞን አስተዳደር ህንጻ መርቀዋል፡፡
በምርቃት ስነስርዓቱ ላይ ርዕሰ መስተዳድሩን ጨምሮ…