Fana: At a Speed of Life!

ኬንያ ለኢትዮጵያ ሰላም እና ብልፅግና ድጋፏን ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) ኬንያ ለኢትዮጵያ ሰላም እና ብልፅግና ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ የገቡት የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራይሸል ኦማሞ አስታወቁ፡፡ የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ…

የፌደራል ዋና ኦዲተር ለመከላከያ ሰራዊት ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ 

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ዋና ኦዲተር ለመከላከያ ሰራዊት ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ። ለመከላከያ ሰራዊቱ የሚሰጠውን ድጋፍ ምክትል ዋና ኦዲተር ወይዘሮ መሰረት ዳምጤ በምድር ሃይል በመገኘት ያስረከቡ ሲሆን ፥የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ…

ሕገ-ወጥ መድኃኒት ሲሸጡ የተገኙ አምስት መድሃኒት ቤቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በሆስፒታሎች አካባቢ በሚገኙ መድሃኒት ቤቶች ላይ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ ሕገ-ወጥ መድኃኒት ሲሸጡ በተገኙት አምስት ፋርማሲዎች ላይ እርምጃ ተወስዶባቸዋል። መድሃኒት ቤቶቹ እንደ ጥፋታቸው ደረጃ ከሶስት ወር እስከ አንድ ዓመት…

የዲጂታል ግብርና ኤክስቴንሽን ለማቋቋም ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲጂታል ግብርና ኤክስቴንሽን እና የምክር አገልግሎት ባለድርሻ አካላት ፎረም ለማቋቋም ውይይት እየተካሄደ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የግብርና ኤክስቴንሽኑን አገልግሎት ዘመናዊ፣ ቀልጣፋና ተደራሽ ለማድረግ የግብርና ሚኒስቴር ከአጋር…

የጅግጅጋ ከተማ አስተዳደር 450 ሚሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት ዓመት የጅግጅጋ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ 450 ሚሊየን ብር መሰብሰቡን እና በ2014 517 ሚሊየን ብር ለመሰብሰብ ማቀዱን አስታወቀ፡፡ በሶማሌ ክልል የጅግጅጋ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ሀላፊ አቶ ሂርሲ አብዲ ለሶማሌ ክልል…

ህልውናችንን አደጋ ላይ ለመጣል የተነሱ ቡድኖችን ለመመከት ያለልዩነት መስራት ይገባል-ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የውስጥ አንድነት አደጋ ላይ ለመጣል የተነሱ ቡድኖችን ለመመከት ያለልዩነት መስራት ይገባል ሲሉ ምሁራን ተናገሩ። የፍልስፍና መምህሩ ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ ፥ የለውጡ መንግስት በፈተናዎች ውስጥ ሆኖ የታላቁ የኢትዮጵያን…

የአሸባሪው ወረራ ኢትዮጵያውያንን በአንድነት እንዲነሱ አድርጓል – አፈ ጉባዔ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት የሽብር ቡድን ወረራና ጥቃት ኢትዮጵያውያንን ለህልውና ዘመቻው ከዳር እስከ ዳር በጋራ እንዲነሱ ያደረገ ነው ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡ የአማራና የቅማንት ህዝቦች ዘመናትን ያስቆጠረ ወንድማማችነት…

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለሕልውና ዘመቻው 27 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለሕልውና ዘመቻው 27 ሚሊየን ብር ለህልውና ዘመቻው ማስፈጸሚያ ድጋፍ አድርጓል። ባንኩ ያደረገውን ድጋፍ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር እና የክልሉ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተረክበዋል።…

በደቡብ ክልል ለሀገራዊ የህልውና ዘመቻ  እየተደረገ ያለው ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ከዞን እና ከልዩ ወረዳ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ጋር በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ በበይነ መረብ ውይይት አካሂደዋል። በዚህም ውይይት በክልሉ በወቅታዊ የልማት የመልካም አስተዳደር…

የሀገርን ህልውና ለማስጠበቅ የሴቶች ሚና የላቀ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርን ህልውና ለማስጠበቅ ስንቅ ከማዘጋጀት ጀምሮ እስከ ግንባር ድረስ ባለው የክተት ጥሪ የሴቶች ሚና ላቅ ያለ እንደሆነ ተገለፀ፡፡ ይህ የተገለፀው በደሴ ከተማ "አንድ ሁነን ጠንካራ ድምፅ እናስተጋባለን አንድ ሁነን…