የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ማሻሻያ ፍኖተ ካርታ ይፋ ሆነ Meseret Demissu Sep 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ማሻሻያ ፍኖተ ካርታ የፌዴራል እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ዛሬ ይፋ ተደርጓል። ፍኖተ ካርታው ከ2013 እስከ 2027 ዓ.ም ተግባራዊ የሚደረግ ነው ተብሏል። የጤና ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአምስት ቀናት የጾምና የጸሎት ምህላ ታወጀ Meseret Demissu Sep 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ዛሬ በሰጠው መግለጫ አገር አቀፍ የጾምና የጸሎት ምህላ መታወጁን አስታውቋል፡፡ የጾምና ጸሎት ምህላው ከጳጉሜን 1 እስከ 5 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ለአምስት ቀናት እንደሚቆይ መገለጹን ኢቢሲ ዘግቧል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ Meseret Demissu Sep 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሯ ራይሸል ኦማሞ ለስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ሲገቡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በቦሌ አለማቀፍ አየር ማረፊያ አቀባበል አድርገውላቸዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ በአዲስ አበባ ቆይታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ህዝቡ ከመንግስት ጎን በመቆም የህወሓት ተላላኪዎችን አሳልፎ መስጠት አለበት – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ Meseret Demissu Sep 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝቡ ከመንግስት ጎን በመቆም ክልሉን ለማተራመስ የሚሹ የህወሓት ተላላኪዎችን አሳልፎ በመስጠት የድርሻው እንዲወጣ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ጥሪ አቀረቡ። የጋምቤላ ከተማ አስተዳደር አመራሮች ከማህበረሰብ ክፍሎች ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአፍሪካ የነፃነት ምልክት ናት -የኡጋንዳ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር Meseret Demissu Sep 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር አለምፀሃይ መሰረት ከኡጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጄጄ ኦዶንጎ ጋር በሁለትዮሽ፣ አካባቢያዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። በተጨማሪም በሁለቱ ሀገራት ያለውን ዘርፈ ብዙ ግንኙነቶች ማጠናከር በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ጊዜ አሁን ነው፣ አብረን ከድህነት ጉድጓድ በፍጥነት መውጣት እንችላለን – ጠ/ሚ ዐቢይ Meseret Demissu Sep 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ጊዜ አሁን ነው አብረን ከድህነት ጉድጓድ ፣ አለመተማመን እና ክብርን ከመለመን በፍጥነት መውጣት እንችላለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ በኢኮኖሚ ውህደት ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በበርሀሌ የአስፓልት መንገድን በሞርታር ለመቁረጥ የተደረገው ሙከራ በአፋር ጀግኖች ከሽፏል Meseret Demissu Sep 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ዳሎልን ለመቆጣጠር የአስፓልት መንገድን በከባድ መሣሪያ መቶ ለመቁረጥ ያደረገው ሙከራ ከሽፏል። ቡድኑ ማዕድናት ወዳሉበት ወደ ዳሎል ለመገስገስ በርሀሌን ለመቆጣጠር የአስፓልት መንገድን በከባድ መሣሪያ መቶ ለመቁረጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት ለጦርነት ያሰለፋቸው የትግራይ ወጣቶች የጥፋቱ ተባባሪ እንዳይሆኑ ተጠየቀ Meseret Demissu Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ለማፍረስ በሚል አሸባሪው ህወሃት ለጦርነት ያሰለፋቸው የትግራይ ወጣቶች የጥፋቱ ተባባሪ እንዳይሆኑ ተጠየቀ። አሸባሪው ቡድን ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ሲኦልም ቢሆን እገባለሁ በማለት ከውስጥ ባንዳዎችና ከውጭ ጠላቶች ጋር ተባብሮ የማይሳካ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከቱርክ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን የቱርክ አምባሳደር ኢርፋን ናዚር ኦግሉ ጋር በሁለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። በውይይቱም ሁለቱ አምባሳደሮች በኢትዮጵያና ቱርክ መካከል ያለውን ጠንካራ ወዳጅነት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ለዘማች ልጆች ልዩ ድጋፍ ይደረጋል Meseret Demissu Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሸባሪው ህወሓት በከፈተው ጦርነት የሚዋደቁ ዘማች ልጆች በአዲሱ አዲስ ትምህርታቸው እንዲከታተሉ ልዩ ድጋፍ እንደሚደረግላቸው በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አስታወቁ። ዋና አስተዳዳሪ ው ይህን ያስታወቁት በዞኑ በቀጣዩ የትምህርት…