Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ቱሪዝም ልማት ዘላቂ ጉዞ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የጀግንነት ታሪክ፣ የተፈጥሮ ውበት፣ የብዝኃ ሕዝብ እና ባህል መገኛ ታላቅ ሀገር ናት። እነዚህን ሃብቶች ወደ ዘላቂ ልማትና ብልጽግና ለመቀየር በጋራ ጉዳዮች ላይ የጋራ አቋም የያዘ ርዕይና የተቀናጀ ተግባር ይጠይቃል።…

12ኛው ዓለም አቀፍ የጣና ፎረም በስኬት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ከጥቅምት 13 እስከ 15 ቀን በባሕር ዳር ከተማ ሲካሄድ የቆየው 12ኛው ዓለም አቀፍ የጣና ፎረም በስኬት ተጠናቅቋል አለ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና መምሪያ። የክልሉ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ባወጣው መግለጫ እንዳለው÷ መርሐ ግብሩ በስኬት…

የጎንደርን እንዲሁም የመላው አማራ ክልልን ልማት ለማፋጠን ቀን ከሌት እንተጋለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎንደርን እንዲሁም የመላው አማራ ክልልን ልማት ለማፋጠን ቀን ከሌት እንተጋለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት የመገጭ ግድብ ፕሮጀክትን መርቀው አገልግሎት ባስጀመሩበት ወቅት ነው።…

በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የELMIS ፕሮጀክት ላይ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ የሙስና ወንጀል በመፈጸም የተጠረጠሩት ላይ ክስ ተመሠረተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት ፕሮጀክት ላይ ከባድ የሙስና ወንጀል በመፈፀም የተጠረጠረውን የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ሥራ አስኪያጅ የነበረው ብርሀኑ አለቃ አስገዶም እና በግብረ አበሮቹ ክስ…

የሕገ ወጡ ህወሓት ሴራ ሳይስፋፋ ብትንትኑ እንዲወጣ ተደርጓል – አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕገ ወጡ ህወሓት ሴራ ሳይስፋፋ ብትንትኑ እንዲወጣ ተደርጓል አሉ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) ሊቀ መንበር አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር):: የትግራይ ህዝብ ስር የሰደደ የኢትዮጵያዊነት ስሜት ያለው መሆኑን የተናገሩት ሊቀመንበሩ ህዝቡ…

በትግራይ ክልል የሕዝብ አገልግሎቶችን ለማስጀመርና መልሶ ለመገንባት የሚያስችሉ ሥራዎች ተጀምረዋል – አቶ አሰፋ አብርሃ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል የተቋቋመው የባለአደራ አስተዳደር የሕዝብ አገልግሎቶችን ለማስጀመር እና ሰላምን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ቅድመ ዝግጅቶችን አጠናቆ ወደ ተግባር ገብቷል አሉ የአስተዳደርና የሕዝብ አገልግሎት ዋና አስፈጻሚ አቶ አሰፋ አብርሃ።…

ኢትዮጵያን የመጥለፍ ሴራ ከመጎንጎን የማያርፈው የካይሮ ፖለቲካ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከካይሮ የሚወጡ ድምፆች ቁጥራቸው እየጨመረ፣ ድምፃቸውም እየጎላ መጥቷል። የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባድር አብደላቲ በተደጋጋሚ በሚሰጧቸው መግለጫዎች ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር አካባቢ ምንም ዓይነት የወታደራዊ እንቅስቃሴ…

በግብርናዉ ዘርፍ ያለዉን አቅም፣ ፀጋና ቴክኖሎጂ ማቀናጀት ይገባል -የትምጌታ አስራት (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በግብርናዉ ዘርፍ ያለዉን አቅም፣ ፀጋና ምቹ ቴክኖሎጂ ማቀናጀት ይገባል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር)፡፡ የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) ይህንን ያሉት በክልሉ በዘንድሮ የተቀናጀ የግብርና…

ለዓለም የተገለጠው የኢትዮጵያ የቱሪዝም መስህብ – የተፅዕኖ ፈጣሪው ካሊድ መደነቅ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በታሪክ፣ በባህልና በተፈጥሮ ውበት የበለፀገች የጎብኚዎች መዳረሻ ናት። የሕዝቧ ብዝሃነት፣ ባህልና የአኗኗር ዘይቤም አገሪቱን የብዙዎችን ቀልብ የምትስብ ታላቅ ምድር ያደርጋታል። ወደ ምድረ ቀደምቷ ሀገር በተለያዩ ጊዜያት ለጉብኝት…

በዓላማ ጽናት የታነጸው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአንድ ሀገር ህልውና ሉዓላዊነቷን የሚጠብቅ፣ ሰላሟን የሚያስከብርና የሕዝቧን ደህንነት የሚያረጋግጥ ብቁ ተቋም መኖሩ የግድ ነው። የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትም የሀገሪቱን ነጻነት፣ ክብርና የህዝቧን ደህንነት በጽናት ከሚጠብቁ ቁልፍ ተቋማት…