Fana: At a Speed of Life!

በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በኪጋሊ የልማት ስራዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በርዋንዳ መዲና ኪጋሊ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎበኘ፡፡ በጉብኝቱ ልዑኩ በኪጋሊ ያለውን የመኖሪያ ቤት ግንባታ እና የመሠረተ ልማት ዝርጋታ፣ የከተማ ጽዳትና ቆሻሻ አወጋገድ፣…

ከ60 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባ የውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ለገሂዳ ወረዳ ከ60 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ። በምርቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን እንደገለጹት፤ የንፁህ መጠጥ…

ከ175 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ175 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን ገለፀ፡፡ ከተያዙት የኮንትሮባንድ እቃዎች መካከል አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቡና፣ ጥራጥሬ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የመዋቢያ እቃዎች፣ ጫት፣ አደንዛዥ…

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያ ፕሬዚደንት ሐሰን ሼክ መሃሙድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር…

ሀድያ ሆሳዕና እና ፋሲል ከነማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀድያ ሆሳዕና እና ፋሲል ከነማ አንድ አቻ ተለያዩ፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ብሩክ በየነ ለሀድያ ሆሳዕና እንዲሁም ማርቲን ኪዛ ለፋሲል ከነማ…

በአፍሪካ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የጋራ ጥረት ያስፈልጋል – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካን የምግብ ሉዓላዊነት እና ዕድገትን ለማረጋገጥ የጋራ ጥረት እንደሚያስፈልግ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ ገለፁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በኡጋንዳ ካምፓላ እየተካሄደ ባለው በመሪዎች ደረጃ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ሁሉን አቀፍ የግብርና ልማት…

የፋና ላምሮት አሸናፊው እዮቤል ፀጋዬ በትውልድ ከተማው ጎንደር አቀባበል ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ላምሮቱ ምዕራፍ 18 አሸናፊው እዮቤል ፀጋዬ በትውልድ ከተማው ጎንደር ደማቅ አቀባበል ተደረገለት። ለድምፃዊው የጎንደር ባህል ማዕከል የሥራ ሃላፊዎችን ጨምሮ የማዕከሉ የሙያ አጋሮች እንዲሁም አድናቂዎቹ ናቸው አቀባበል ያደረጉለት። እዮቤል…

የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ካምፓላ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በአፍሪካ ህብረት ልዩ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ በዛሬው ዕለት ዩጋንዳ ካምፓላ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ  ኢንተቤ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሀገሪቱ መከላከያና የአርበኞች ጉዳይ ሚኒስትር ጃኮብ ማርክሰንስ…

 ሀሰተኛ መረጃ

ሩሲያ ለኢትዮጵያ የስንዴ ድጋፍ አደረገች የሚለዉ መረጃ የተሳሳተ ነዉ። አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ ከተለያዩ ሀገራት ተሰባስበው ኢትዮጵያ ውስጥ በጋምቤላ ክልል ተጠልለው ለሚገኙ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች እንዲውል ዓለም ምግብ ፕሮግራም (ደብሊውኤፍፒ) ያደረገችውን ድጋፍ…