የሀገር ውስጥ ዜና የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ቁልፍ የኢኮኖሚ ችግሮችን መቅረፉ ተገለፀ Mikias Ayele Feb 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመንግስት ተግባራዊ የተደረገው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ቁልፍ የኢኮኖሚ ችግሮችን መቅረፉን የገንዘብ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ ተካሂዷል፡፡ በግምገማው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ”ጦርነት እንዲቆም እፈልጋለሁ” ሲሉ ፑቲን ለአሜሪካ አቻቸው ገለጹ Mikias Ayele Feb 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሩሲያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲንን ጦርነት ማስቆም በሚቻሉባቸው ጉዳዮች ላይ በስልክ መምከራቸውን ተሰምቷል፡፡ ኒዮርክ ፖስትን ጠቅሶ ኣናዶሉ ኤጀንሲ እንደዘገበው፥ ሁለቱ መሪዎች በምን ጉዳይ ላይ እንደተስማሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦረና ሳይንት ብሔራዊ ፓርክ እና በጉና ተራራ ጥብቅ ስፍራ የተከሰተው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ዋለ Mikias Ayele Feb 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ቦረና ሳይንት ወረሂመኖ ብሔራዊ ፓርክ እና በደቡብ ጎንደር ዞን የጉና ተራራ የማህበረሰብ ጥብቅ ስፍራ የተከሰተው የእሳት አደጋ በህብረተሰቡ እና አጋር አካላት ትብብር በቁጥጥር ስር ውሏል። የወረሂመኖ ብሔራዊ ፓርክ…
ስፓርት በ800 ሜትር የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና አትሌት ፅጌ ድጉማ ድል ቀናት Mikias Ayele Feb 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፈረንሳይ ሜዝ በተካሄደ የ800 ሜትር የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ውድድር እትሌት ፅጌ ድጉማ አሸንፋለች፡፡ ፅጌ የ800 ሜትሩን 1 ደቂቃ ከ58 ሴኮንድ ከ97 ማይክሮ ሴኮንድ በመጨረስ በቀዳሚነት ማጠናቀቋን የዓለም አትሌቲክስ መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፌደራል ፖሊስ 169 የዘረ-መል ምርመራ አከናወነ Mikias Ayele Feb 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በ2017 በጀት ዓመት ባለፋት ስድስት ወራት 169 የዘረ-መል ምርመራ ማከናወኑን አስታውቋል፡፡ ውጤቱ የተመዘገበው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዘመናዊ የዘረ-መል ምርመራ ላብራቶሪ በማደራጀትና በዘርፉ ተገቢውን የሙያ ዕውቀት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሃማስ ተጨማሪ ሶስት እስራኤላዊያን ታጋቾችን ለቀቀ Mikias Ayele Feb 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሃማስ የተኩስ አቁም ስምምነቱን ተከትሎ ታግተው የቆዩ ተጨማሪ ሶስት የእስራኤል ዜጎችን መልቀቁን አስታወቀ፡፡ ታጋቾቹ ወደ ቀይ መስቀል ከመተላለፋቸው በፊት በማዕከላዊ ጋዛ በሚገኘው እና ዴይር አል ባላህ በተሰኘው አካባቢ ለዓለም አቀፍ ሚዲያዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ካናዳ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለሚከናወኑ ፕሮጀክቶች ድጋፍ እንደምታደርግ ገለፀች Mikias Ayele Feb 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ካናዳ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለሚከናወኑ የተለያዩ ግዙፍ ፕሮጀክቶች ድጋፍ እንደምታደርግ አስታውቃለች፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ አሻድሊ ሃሰን ከኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር ጆሿ ታባህ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ርዕሰ መስተዳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች ከኮማንዶና አየር ወለድ እዝ የሰራዊት አመራሮች ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Feb 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኮማንዶና አየር ወለድ እዝ የሰራዊት አመራሮችን በዓድዋ ድል መታሰቢያ ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ የኮማንዶና አየር ወለድ እዝ ዋና አዛዥ ሌ/ጀ ሹማ አብደታ በዚህ ወቅት÷የዓድዋ ድል መታሰቢያ ምንም አይነት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ መስፍን ጣሰው አፍሪካን በአየር ትራንስፖርት በማገናኘት ረገድ ላሳዩት የላቀ አመራርነት ሚና ተሸለሙ Mikias Ayele Feb 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው አፍሪካን በአየር ትራንስፖርት በማገናኘት ረገድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እየተጫወተ ላለው ሚና ላሳዩት የላቀ የአመራርነት ሚና ተሸላሚ ሆነዋል። በአፍሪካ አህጉር ሁለንተናዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ተሳታፊዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የሚያስችል ውይይት ተካሄደ Mikias Ayele Feb 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ፖሊስ ከቻይና ፖሊስ ጋር በ38ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ላይ የሚሳተፉ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች ደህንነትን ለመጠበቅ የሚያስችል ውይይት ማድረጉን ገለፀ፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በዚህ ወቅት ÷ ጉባኤው…