Fana: At a Speed of Life!

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ(ዶ/ር) ከሞሮኮ እና ቱኒዚያ አቻቸው ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ(ዶ/ር) ከሞሮኮ ውጭ ጉዳይ እና አፍሪካ ትብብር ሚኒስትር ናስር ቦሪታ እና ከቱኒዚያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሞሀመድ አሊ ናፍቲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሩ በዛሬው እለት ከተጀመረው 46ኛው የአፍሪካ ሕብረት…

ካይ ሀቨርትዝ ከውድድር አመቱ ውጪ ሊሆን እንደሚችል ተነገረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) ጀርመናዊው የአርሰናል አጥቂ ካይ ሀቨርትዝ በጡንቻ መሸማቀቅ ጉዳት ከውድድር አመቱ  ውጪ ሊሆን እንደሚችል ተነገረ፡፡ ልምምድ ለማድረግ ከክለቡ ጋር ወደ ዱባይ ያመራው ሀቨርትዝ በልምምድ ላይ ባጋጠመው የጡንቻ መሸማቀቅ  ጉዳት አስከውድድር አመቱ…

ጆርዳን ፍልስጤማውያንን ለመቀበል ተስማማች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጆርዳን በአሜሪካ የቀረበላትን ጥያቄ ተከትሎ ከጋዛ የሚመጡ ፍልስጤማውያንን ለመቀበል መስማማቷ ተሰምቷል፡፡ ጆርዳን ፈቃድኝነቷን የገለፀችው የሀገሪቱ መሪ ንጉስ አብዱላሂ ሁለተኛ ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ባደረጉት የሁለትዮሽ ውይይት…

 የሻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ሁለተኛ ቀን የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይደረጋሉ፡፡ በዚህ መሰረት ምሽት 2 ሰዓት ከ45 ላይ የቤልጂዬሙ ክለብ ብሩጅ ከጣልያኑ አታላንታ ጋር ይፋለማሉ፡፡ ምሽት 5 ሰዓት ላይ የስኮትላንዱ…

ኢትዮጵያ በታዳጊ ሀገራት ላይ የሚስተዋሉ የፋይናንስ ተደራሽነት ችግሮች እንዲቀረፉ ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በታዳጊ ሀገራት ላይ የሚታየው የፋይናንስ ተደራሽነት ችግሮች አፋጣኝ መፍትሄ እንደሚሹ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታዋ ሰመሪታ ሰዋሰው ተናግረዋል፡፡ ኢትዮጵያ በአሜሪካ ኒዮርክ በተዘጋጀው አራተኛው የዓለም አቀፉ የፋይናንስ ለልማት ኮንፈረንስ ላይ…

ኢትዮጵያና ሕንድ በወታደራዊ ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ሕንድ በልዩ ልዩ ወታደራዊ መስኮች በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት በባንጋሎር ከተማ ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) እና የሕንድ መከላከያ ሚኒስትር ራጃንታ ሲንግ ተፈራርመዋል፡፡…

የካሜሮን፣ ቦትስዋና፣ ሌሴቶ እና ናሚቢያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የካሜሮን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ምቤላ ምቤላ፣ የቦትስዋና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጴኖ ቡጣሌ፣ የሌሴቶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሊኦኔ ምፖጇኔን እና የናሚቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሙዔል አብርሃም ፔያቫሊ በ46ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈፃሚ ም/ቤት…

የአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ ተሳታፊዎች አዲስ አበባ እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና የ46ኛው የሥራ አስፈፃሚዎች ም/ቤት መደበኛ ስብሰባ ተሳታፊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች እና ሌሎች እንግዶች አዲስ አበባ እየገቡ ነው፡፡ በዚህ መሰረትም የጋምቢያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማማዶ ታንጋራ…

በሃላይደጌ-አሰቦት ዕጩ ብሔራዊ ፖርክ የተከሰተውን እሳት ለመቆጣጠር ርብርብ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሃላይደጌ-አሰቦት ዕጩ ብሔራዊ ፖርክ የተከሰተውን የእሳት አደጋ ለማስቆም ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የፓርኩ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። የጽ/ቤቱ ሃላፊ አቶ አሕመድ ኢድሪስ እንደገለጹት÷ ሦስተኛ ቀኑን የያዘውን ሰደድ እሳት ለማጥፋት የአሚበራ ወረዳ…

ግዳጁን በምንም ሳይገደብ በላቀ ደረጃ መፈፀም የሚችል የልዩ ሃይል ፀረ-ሽብር ተገንብቷል – ሌ/ጄ ሹማ አብደታ 

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንኛውንም ግዳጅ በየትኛውም ቦታ እና የአየር ፀባይ መፈፀም የሚችል የልዩ ሃይል ፀረ-ሽብር መገንባቱን የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ ገለፁ፡፡ ሌ/ጄ ሹማ አብደታ ስልጠናቸውን ያገባደዱ የልዩ ሃይል አባላትን…