የዜና ቪዲዮዎች የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ተጀመረ Mikias Ayele Jan 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ካምፓላ ገቡ Mikias Ayele Jan 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በአፍሪካ ህብረት ልዩ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ በዛሬው ዕለት ዩጋንዳ ካምፓላ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ኢንተቤ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሀገሪቱ መከላከያና የአርበኞች ጉዳይ ሚኒስትር ጃኮብ ማርክሰንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀሰተኛ መረጃ Mikias Ayele Jan 10, 2025 0 ሩሲያ ለኢትዮጵያ የስንዴ ድጋፍ አደረገች የሚለዉ መረጃ የተሳሳተ ነዉ። አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ ከተለያዩ ሀገራት ተሰባስበው ኢትዮጵያ ውስጥ በጋምቤላ ክልል ተጠልለው ለሚገኙ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች እንዲውል ዓለም ምግብ ፕሮግራም (ደብሊውኤፍፒ) ያደረገችውን ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለማኅበራዊ ችግሮች ተጋላጭ የነበሩ ሴቶች የክኅሎት ስልጠና ጀመሩ Mikias Ayele Jan 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የተገነባው የነገዋ ሴቶች ተሃድሶና ክኅሎት ማበልፀጊያ ማዕከል ለማኅበራዊ ችግሮች ተጋልጠው የነበሩ 400 የሁለተኛ ዙር ሴት ሰልጣኞችን መቀበሉ ተገለጸ፡፡ ለሴተኛ አዳሪነት እና ለተለያዩ ማኅበራዊ ችግሮች ተጋልጠው…
የሀገር ውስጥ ዜና አመራሩ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ሊሰራ ይገባል – አቶ አሻድሊ ሀሰን Mikias Ayele Jan 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አመራሩ ህዝቡ የሚያነሳቸውን የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት ሊሰራ ይገባል ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አሻድሊ ሀሰን አሳሰቡ፡፡ በክልሉ ላለፉት አራት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የከፍተኛ አመራሮች ወቅታዊ የውይይት መድረክ…
ስፓርት ባህርዳር ከተማ ሀዋሳ ከተማን አሸነፈ Mikias Ayele Jan 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህርዳር ከተማ ሀዋሳ ከተማን አሸነፈ፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ባህርዳር ከተማ በጄሮም ፍሊፕ ብቸኛ ጎል ሀዋሳ ከተማን 1 ለ 0 ማሸነፍ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን አዲስ የፀረ አውሮፕላን ሚሳኤል ስርዓት ይፋ አደረገች Mikias Ayele Jan 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢራን አብዮታዊ ዘብ ኤሮስፔስ ቡድን የሀገሪቱን የኑክሌር መሰረተ ልማቶችን ለመጠበቅ አዲስ የፀረ-አውሮፕላን ሚሳኤል ስርዓት ይፋ አድርጓል፡፡ በኢራን ታሪክ እጅግ ዘመናዊ የተባለው የፀረ-አውሮፕላን ሚሳኤል ስርዓት በኢራን የኤሮስፔስ ቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአእላፋት ዝማሬ የምስጋና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው Mikias Ayele Jan 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁለተኛው የአእላፋት ዝማሬ የምስጋና መርሐ ግብር በቦሌ ደብረ ሳሌም መድሃኒዓለም ካቴድራል እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ…
የሀገር ውስጥ ዜና ላሊበላ የኢትዮጵያውያንን ጥበብ፣ ራዕይና ጥንካሬ ያሳየ ድንቅ ስፍራ ነው – ሰላማዊት ካሳ Mikias Ayele Jan 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ የላላቢላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት እድሳት አካል የሆነውን የዘላቂ ላሊበላ ፕሮጀክት ጎብኝተዋል፡፡ ሚኒስትሯ በጉብኝታቸው የውቅር አብያተ ክርስቲያናቱ እድሳትና የጥገና ሥራዎች በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሳነ መስተዳድሮች ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Mikias Ayele Jan 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት (ገና) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ÷ኢትዮጵያ የብዝሃ እምነት፣…