Fana: At a Speed of Life!

የአእላፋት ዝማሬ የምስጋና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁለተኛው የአእላፋት ዝማሬ የምስጋና መርሐ ግብር በቦሌ ደብረ ሳሌም መድሃኒዓለም ካቴድራል እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ…

ላሊበላ የኢትዮጵያውያንን ጥበብ፣ ራዕይና ጥንካሬ ያሳየ ድንቅ ስፍራ ነው – ሰላማዊት ካሳ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ የላላቢላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት እድሳት አካል የሆነውን የዘላቂ ላሊበላ ፕሮጀክት ጎብኝተዋል፡፡ ሚኒስትሯ በጉብኝታቸው የውቅር አብያተ ክርስቲያናቱ እድሳትና የጥገና ሥራዎች በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ…

ርዕሳነ መስተዳድሮች ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት (ገና) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ÷ኢትዮጵያ የብዝሃ እምነት፣…

የገና በዓል ታዳሚ እንግዶች ወደ ላሊበላ እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ በድምቀት ይከበራል። የሀገር ውስጥና የውጭ እንግዶችም የልደት በዓልን በደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ ለማክበር በስፋት እየገቡ ይገኛሉ፡፡ የልደት በዓል በላሊበላ ከሃይማኖታዊ ሥርዓቱ…

የተለያዩ ክልሎች የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ክልሎች እና ርዕሳነ መስተዳድሮች የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት  በዓልን(ገና) በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል  ባስተላለፈው መልዕክት በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ይህ በዓል…

የአዲስ አበባ ከተማ እና ድሬዳዋ አሥተዳደር ከንቲባዎች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የድሬዳዋ አሥተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር የገናበዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የገና በዓል ሲከበር የኢየሱስ ክርስቶስን ምሳሌነት በመከተል የሰላም…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የጄቱር መኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጂግጂጋ ከተማ የሚገኘውን የጄቱር መኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካን ጎብኝተዋል። በቀን አስር መኪናዎች መገጣጠም የሚችለው ፋብሪካ በ22 ሺህ ስኩዌር ሜትር ስፋት ላይ ያረፈ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት…

በይዞታቸው ላይ ለማልማት ጥያቄ ላቀረቡ 31 አርሶ አደሮች ፍቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በይዞታቸው ላይ ለማልማት ጥያቄ ላቀረቡ 31 አርሶ አደሮች ፍቃድ ሰጠ። ቢሮው በ16 ነጥ 75 ሄክታር መሬት ላይ የማልማት ጥያቄ ላቀረቡ አርሶ አደሮች ፍቃድ የሰጠ ሲሆን አርሶ…

ሁዋጂያን በድሬዳዋ  ነጻ የንግድ ቀጣና በኢንቨስትመንት ልማት ላይ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ

ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ቆዳ ጫማዎችን በማምረት ታዋቂ የሆነው የቻይናው ሁዋጂያን ግሩፕ በድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጣና በኢንቨስትመንት ልማት ላይ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገልጿል፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ከሁዋጂያን…

የጎዴ የተቀናጀ አርብቶ አደሮች መንደር በሌሎች አካባቢዎች እንደ ሞዴል ተደርጎ ሊወሰድ ይገባል – አቶ አህመድ ሽዴ

አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 26/2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሊ ክልል የተገነባው የጎዴ የተቀናጀ አርብቶ አደሮች መንደር በሌሎች የአርብቶ አደር አከባቢዎች እንደ ሞዴል ተደርጎ ሊወሰድ ይገባል ሲሉ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ በፌዴራል መንግስት እና በሶማሊ ክልል መንግስት…