Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ ለበዓሉ የግብዓት አቅርቦት እጥረት እንዳይፈጠር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ ለገና በዓል ፍጆታ የሚውሉ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋና በበቂ ሁኔታ ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ በመዲናዋ የተቋቋመው የገበያ ማረጋጋትና ሕገ-ወጥ ንግድ ቁጥጥር ግብረ-ሃይል ለገና በዓል ገብያን…

የኤር ካናዳ አውሮፕላን ለማረፍ ሲሞክር በእሳት መያያዙ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ንብረትነቱ የኤር ካናዳ የሆነ አውሮፕላን የቴክኒክ ችግር አጋጥሞት ለማረፍ ሲሞክር በእሳት ተያይዞ እንደነበር ተገለጸ። የበረራ ቁጥር 2259 የሆነ ይህ አውሮፕላን ትናንት ማታ በሃሊፋክስ ስታንፊልድ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ለማረፍ ሲሞክር…

ማንቼስተር ሲቲ ወደ አሸናፊነት ተመለሰ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለወራት በውጤት ቀውስ ውስጥ የቆየው ማንቼስተር ሲቲ ከ4 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በኋላ ሌስተር ሲቲን በማሸነፍ ሶስት ነጥብ አሳክቷል፡፡ በገና በዓል ሰሞን ከሜዳቸው ውጭ ሌስተር ሲቲን የገጠሙት ሲቲዝኖቹ በሳቪኒሆ ሞሬራ እና ኤርሊንግ ሃላንድ…

በትራክተር የሚታረስ መሬት ምጣኔ 5 ሚሊየን ሄክታር ደርሷል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሶስት አመታት በተሰሩ ስራዎች በትራክተር የሚታረስ መሬት ምጣኔ 5 ሚሊየን ሄክታር ደርሷል ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ባለፉት ስድስት አመታት በግብርና ላይ የተሰሩ…

 ብልፅግና ቃልን በተግባር እየፈጸመ ያለ ህብረ-ብሔራዊ ፓርቲ ነው – ርዕሳነ መስተዳድሮቹ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልፅግና ቃልን በተግባር እየፈጸመ ያለ ህብረ-ብሔራዊ ፓርቲ መሆኑን ደቡብ ኢትዮጵያና ሲዳማ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ገለፁ፡፡ የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ እንደገለጹት÷…

ሀሰተኛ ሰነድ በማዘጋጀትና በማሰራጨት የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀሰተኛ ሰነድ በማዘጋጀትና በማሰራጨት የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገለፀ። ተጠርጣሪዎቹ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ልዩ ቦታው ሀና ማርያም ቀለበት አካባቢ የተለያዩ ሰርተፍኬቶችን…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከጅቡቲው ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞትዎስ (ዶ/ር) ከጅቡቲ ፕሬዚዳንት እስማኤል ኦመር ጊሌ ጋር ውይይት አድርገዋል። የውይይቱ ዓላማ የትውውቅ እና በሁለቱ ወንድማማች ሀገሮች መካከል ያለውን የቆየ ወዳጅነት ለማጠናከር መሆኑን በጅቡቲ የኢትዮጵያ…

የክልልነት ጥያቄው ምላሽ ማግኘቱ ህዝቡ የራሱን ፀጋዎች ማልማት እንዲችል አድርጎታል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ የክልልነት ጥያቄ መመለሱ ህዝቡ የተፈጥሮ ሀብቱን እንዲጠቀም አስችሎታል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለፁ፡፡ ርዕሰ መስተዳሩ÷ ብልፅግና ፓርቲ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል…

የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች ወደ ተሃድሶ ማሰልጠኛ ማዕከል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የሰላም አማራጭን በመከተል የትጥቅ ትግልን በመተው የህዝብንና የመንግስትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች ወደ ተዘጋጀላቸው የተሃድሶ ማሰልጠኛ ማዕከል ገቡ። ታጣቂዎቹ በተሳሳተ መንገድ ወደ ትጥቅ ትግል ገብተው ህዝብ ላይ ያደረሱትን…

ኢትዮጵያና ጅቡቲ ሽብርተኝነትን ለመዋጋት በትብብር እንደሚሰሩ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ጅቡቲ በቀጠናው ሽብርተኝነትን ለመዋጋት በትብብር እንደሚሰሩ ገለፁ፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ ከጅቡቲ አቻው ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርጓል፡፡ በዚህ ወቅት ጌዲዮን…