ዓለምአቀፋዊ ዜና በአመቱ ወደ ስፔን ለመሻገር የሞከሩ ከ10 ሺህ በላይ ስደተኞች መሞታቸው ተገለጸ Mikias Ayele Dec 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እየተጠናቀቀ ባለው የፈረንጆቹ 2024 ከአፍሪካ ወደ ስፔን ለመሻገር የሞከሩ 10 ሺህ 457 ስደተኞች ባህር ውስጥ ሰምጠው መሞታቸው የስደተኞች መብት ቡድን አስታወቀ። ካሚናንዶስ ፍሮንቴራስ የተባለው የስደተኞች መብት ቡድን ባወጣው ሪፖርት÷…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል በሀውቲ አማፂያን ወታደራዊ መሰረተ ልማቶች ላይ ጥቃት ፈፀመች Mikias Ayele Dec 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል በየመን ዋና ከተማ ሰነዓ በሚገኙት የሀውቲ አማፂያን ወታደራዊ መሰረተ ልማቶች ላይ መጠነ ሰፊ የአየር ጥቃት መፈፀሟ ተሰምቷል፡፡ የአየር ጥቃቱ የሀውቲ አማፂያን መሪ የሆኑት አቡድል ማሊክ አል ሀውቲ በቴሌቪዥን ንግግር እያደረጉ ባለበት…
ስፓርት በቦክሲንግ ዴይ የመክፈቻ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ነጥብ ጣለ Mikias Ayele Dec 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በገና በዓል ሰሞን(ቦክሲንግ ዴይ) የመክፈቻ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ኤቨርተንን አስተናግዶ 1 አቻ ተለያይቷል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ከ30 በኢቲሃድ በተደረገው ጨዋታ በርናርዶ ሲልቫ ለማንቼስተር ሲቲ እንዲሁም ኢልማን ኒዲያየ ለኤቨርተን ጎሎችን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ብሪክስ 9 ሀገራትን በአጋርነት እንደሚቀበል ተነገረ Mikias Ayele Dec 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፈረንጆቹ 2025 መባቻ ብሪክስ ዘጠኝ ሀገራትን በአጋርነት እንደሚቀበል ተገለፀ፡፡ በሶስት አህጉራት የሚገኙት አዲስ አጋር ሀገራቱ ቤላሩስ፣ ቦልቪያ፣ ኢንዶኖዥያ፣ ካዛኪስታን፣ ኩባ፣ ማሌዥያ፣ ታይላንድ፣ ኡጋንዳ እና ኡዝቤከስታን…
ስፓርት ስለሺ ስህን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆኖ ተመረጠ Mikias Ayele Dec 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አትሌት ስለሺ ስህን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆኖ ተመረጠ። አትሌት ስለሽ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ባካሄደው 28ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ነው ለቀጣይ አራት አመት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉን በመተካት ፌዴሬሽኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ እና በምዕራብ ወለጋ ዞኖች ህዝባዊ ሰልፎች ተካሄዱ Mikias Ayele Dec 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ እና በምዕራብ ወለጋ ዞኖች ህዝባዊ ሰልፎች ተካሄዱ። የሰልፉ ተሳታፊዎች ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ጠይቀዋል። ሰላምን ለማረጋገጥ ታጣቂዎች ወደ ካምፕ መግባታቸውን በማድነቅ፤ በጫካ የሚገኙ ታጣቂዎችም የቀረበውን የሰላም…
የዜና ቪዲዮዎች ኮሚሽኑ የባለድርሻ አካላት ምክክር መድረክ እያካሄደ ነው Mikias Ayele Dec 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለሀገራዊ ምክክር የአጀንዳ ማሰባሰብ ስራ የባለድርሻ አካላት ምክክር መድረክ በአዳማ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በምክክር መድረኩ የተመረጡ የህብረተሰብ ወኪሎች፣ ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች፣ የመንግስት ተወካዮች ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ስኬቶችን ለማስጠበቅ ቀጣይነት ያለው ድጋፍ ከሚያደርጉልን ሀገራት አንዷ ፈረንሳይ ናት – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Mikias Ayele Dec 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የተገኙ ስኬቶችን ለማስጠበቅ ቀጣይነት ያለው ድጋፍ ከሚያደርጉልን ወዳጅ ሀገራት አንዷ ፈረንሳይ ናት ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ የኢትዮጵያና ፈረንሳይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ የሁቲ አማጺያን የሚሳዔል ማዕከል ላይ ጥቃት ፈጸመች Mikias Ayele Dec 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ በየመን በሚንቀሳቀሱት የሁቲ አማጺያን የሚሳዔል ማከማቻ፣ ማዘዣ እና መቆጣጠሪያ ማዕከል ላይ ጥቃት መፈጸሟ ተነግሯል። የጥቃቱ ዓላማ አማጺያኑ በቀይ ባህር የመርከብ እንቅስቃሴ ላይ እያደረሱ ያለውን አሉታዊ ተጽዕኖ ለመቀነስ መሆኑ…
ስፓርት የፕሪሚየር ሊጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይደረጋሉ Mikias Ayele Dec 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ዛሬ ምሽት ቀጥሎ ሲካሄድ አምስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ አመሻሽ 11 ሰዓት በሚደረጉ ጨዋታዎች የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ወደ ጉዲሰን ፓርክ ስታዲየም አምርቶ ከኤቨርተን ጋር ይጫወታል። እንዲሁም…