ከ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ያስመዘገቡ ባለሀብቶች በጅማ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ስራ ሊጀምሩ ነዉ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ያስመዘገቡ ባለሀብቶች በጅማ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በቡና እና በሻይ ቅጠል ምርት ስራ ሊጀምሩ ነዉ።
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) እና የጅማ ዞን ዋና አስተዳደር…