በሲዳማ ክልል በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤትና ተጠሪ ተቋማት የተገነቡ ቤቶች ለነዋሪዎች ተላለፉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤትና ተጠሪ ተቋማት ለአቅመ ደካማ ቤተሰቦች የተገነቡ 22 መኖሪያ ቤቶች ለነዋሪዎቹ ተላልፈዋል፡፡
በደቡባዊ ሲዳማ ዞን የተገነቡት ቤቶቹ በዛሬው ዕለት ተመርቀው ለነዋሪዎቹ መተላለፋቸውን ከክልሉ ኮሙኒኬሽን…