Fana: At a Speed of Life!

የአንካራው ስምምነት ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሰላም ያላትን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው – አቶ ሙስጠፌ መሃመድ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንካራው ስምምነት ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሰላምና መረጋጋት ያላትን ቁርጠኝነት የሚያሳይ መሆኑን የሶማሊ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ገለፁ። በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል የተደረሰውን የአንካራ ስምምነት ተከትሎ የሶማሌ ክልል ከፍተኛ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ለልማት ጉልህ ፋይዳ ያላቸው አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 4ኛ ዓመት 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ለከተማዋ ልማት ጉልህ ፋይዳ ያላቸው አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ አፅድቋል፡፡ በዚህም:- 1ኛ. የወንዝ እና የወንዝ ዳርቻ ልማት ብክለት መከላከል ረቂቅ ደንብ ላይ ተወያይቶ…

የአንካራው ስምምነት እና የቀጣናውን ሰላም የማይፈልጉ ኃይሎች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መንግስት መካከል የተደረሰው የአንካራ ስምምነት የቀጣናውን ሰላም የማይፈልጉ ኃይሎችን ዕኩይ ተልዕኮ ማክሸፉን ምሁራን ገለፁ፡፡ የሀገራቱ መሪዎች አንዳቸው የሌላኛውን ሉዓላዊነት፣ ነጻነት እና የግዛት አንድነት እንዲሁም…

የምስራቅ አፍሪካ የህጻናት ፖሊሲ ማዕቀፍ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በየነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) የህጻናት ጉዳይ የሚመለከታቸው ሚኒስትሮች የቀጣናውን የህጻናት ፖሊሲ ማዕቀፍ አጸደቁ፡፡ የፖሊሲ ማዕቀፉ በቀጣናው የሚኖሩ ህጻናት የሚያጋጥማቸውን ችግር በመፍታት ደህንነታቸውን…

የሰላም ሚኒስቴር እና ዩኒሴፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም ሚኒስቴር እና የተባበሩት መንግስታት የሕጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) በግጭት መከላከል እና በሰላም ግንባታ ስራዎች ላይ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል። የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ የተባበሩት መንግስታት የሕጻናት መርጃ…

ሩሲያ በዩክሬን ኢነርጂ መሰረተ ልማቶች ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ፈጸመች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ በዩክሬን ኢነርጂ መሰረተ ልማቶች ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት መፈጸሟን አስታወቀች፡፡ ጥቃቱ ከቀናት በፊት ዩክሬን በሩሲያ ታጋኖርግ ግዛት ለፈጸመችው የሚሳኤል ጥቃት አጸፋ መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር…

የአንካራው ስምምነት በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል ጠንካራ ትብብር እንዲኖር ያስችላል – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንካራው ስምምነት በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል ጠንካራ የሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ትስስር እንዲኖር የሚያስችል ነው ሲሉ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለፁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በኤክስ ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ስምምነቱ ኢትዮጵያና…

ስምምነቱ የቀጣናውን ውጥረት ለማርገብ ውይይት አስፈላጊ መሆኑን ያሳየ ነው -የአውሮፓ ህብረት

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያና በሶማሊያ መካከል የተደረሰው ስምምነት የቀጣናውን ውጥረት ለማርገብ እርስ በርስ መካበበርና መወያየት አስፈላጊ መሆኑን ያሳየ ነው ሲል የአውሮፓ ህብረት ገለጸ፡፡ ህብረቱ የአንካራውን ስምምነት አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷በቱርክ…

የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ቀጣናዊ የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ሰላማዊ እና ቀጣናዊ የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያና በሶማሊያ መንግስት የተደረሰውን ስምምነት አስመልከተው ባደረጉትንግግር÷…

ኢጋድ የአንካራውን ስምምነት እንደሚደግፍ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነመንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መንግስት መካከል የተደረሰውን ስምምነት የሚደግፍ መሆኑን ገለፀ፡፡ ስምምነቱን አስመልከቶ የኢጋድ ዋና ፀሃፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ በቱርክ…