Fana: At a Speed of Life!

በዕዳጋ ሐሙስና መቐለ በሚገኙ ማዕከላት የተሃድሶ ስልጠና የወሰዱ የቀድሞ ተዋጊዎች ወደ ማህበረሰቡ ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ዕዳጋ ሐሙስና መቐለ በሚገኙ ማዕከላት የተሃድሶ ስልጠና የወሰዱ ከ3 ሺህ 500 በላይ  የቀድሞ ተዋጊዎች ወደ ማህበረሰቡ መቀላቀላቸውን የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ በትግራይ ክልል እያከናወነ ባለው  የመልሶ ማቋቋም…

የባሕርዳርን ተመራጭነት ሊያጎሉ የሚችሉ መሰረተ ልማቶች ተገንብተዋል – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕርዳር ከተማን ውበት፣ ድምቀትና ሁለንተናዊ ተመራጭነት ሊያጎሉ የሚችሉ መሰረተ ልማቶች ተገንብተዋል ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መለኩ አለበል ተናገሩ፡፡ በአቶ መላኩ አለበል የተመራ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ቡድን በባሕርዳር ከተማ እየተገነቡ…

ቻይና ለአሜሪካ ከላከቻቸው መኪኖች ሽያጭ 2 ነጥብ 9 ቢሊየን ዶላር አገኘች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና ባለፉት 10 ወራት ለአሜሪካ ከላከቻቸው መኪኖች ሽያጭ 2 ነጥብ 9 ቢሊየን ዶላር ማግኘቷ ተገለፀ፡፡ ቻይና ወደ አሜሪካ ከላከቻቸው የመኪና ወጭ ንግድ ከፍተኛ ገቢ ስታገኝ ከፈረንጆቹ 1992 ወዲህ ከፍተኛው መሆኑ ተገልጿል፡፡ ቻይና ወደ…

ዲሽታ ጊና የሰላም፣ የፍቅር፣ የአንድነትና የመደጋገፍ እሴቶችን ያቀፉ በዓል ነው – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ለአሪ ብሔረሰብ የአዲስ ዓመት የዘመን መለወጫ ዲሽታ ጊና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም÷ዲሽታ ጊና የአሪ ብሔረሰብ የአዲስ ዓመት የዘመን መለወጫ በዓል…

ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ከአውሮፓ ህብረት ልዑካን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ በአውሮፓ ህብረት የልማት ጉዳዮች ዋና አስተባባሪ ሮቤርቶ ሽሊሮ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በተለያዩ ዘርፎች በሶማሌ ክልልና በአውሮፓ ህብረት መካከል በሚኖረው ትብብር ዙሪያ…

በኢትዮጵያና ቼክ ሪፐብሊክ መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር እንደሚሰራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከቼክ ሪፐብሊክ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማሪያን ዩሬችካ ጋር ተወያይተዋል። ጌዲዮን (ዶ/ር) የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት በኢኮኖሚ፣ በኢንዱስትሪ፣ በንግድና ኢንቨስትመንት እንዲሁም በሌሎች ዘርፎች…

ከንቲባ አዳነች በመዲናዋ ሙስናን መከላከል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከነዋሪዎች ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሙስናን መከላከል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከከተማዋ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የጸረ ሙስና ቀን ምክንያት በማድረግ ከነዋሪዎች ጋር መወያየታቸውን…

ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ያላት የሃይል ትስስር በተሞክሮነት የሚወሰድ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) በኬንያ እየተካሄደ በሚገኘው የምሥራቅ አፍሪካ የሃይል ትስስር የሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡፡ ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) በዚህ ወቅት ÷ በሀገራት መካከል የሚደረግ የሃይል…

 ባሕር ዳር ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ11ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ባሕር ዳር ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አቻ ተለያይተዋል፡፡ ክለቦቹ ቀን 10 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም ያደረጉት ጨዋታ ያለምንም ግብ በአቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ የፕሪሚየር ሊጉ መርሐ…

ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ ለዩክሬን የምታደርገውን ድጋፍ ሊቀንሱ እንደሚችሉ አመለከቱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ስልጣን ሲረከቡ ሀገራቸው ለዩክሬን የምታደርገውን ድጋፍ ሊቀንሱ እንደሚችሉ አስታውቀዋል፡፡ ትናንት ምሽት ከኤንቢሲ የቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ቆይታ ያደረጉት ትራምፕ÷ ወደ ነጩ ቤተ መንግስት በተመለሱበት…