Fana: At a Speed of Life!

ከ575 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ575 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ከተያዙት የኮንትሮባንድ እቃዎች መካከል አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የግንባታ እቃዎች፣ ቡና፣ ጥራጥሬ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የመዋቢያ…

የመርሲሳድ ደርቢ በአየር ሁኔታ ምክንያት ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጉዲሰን ፓርክ ሊካሄድ የነበረው የሊቨርፑል እና ኤቨርተን ጨዋታ በአየር ሁኔታ ምክንያት መራዘሙን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስታወቀ፡፡ የመርሲሳድ ደርቢ ቀን 9 ሰዓት ከ30 ሊደረግ ቀጠሮ ቢያዝለትም የአየር ሁኔታው ጨዋታ ለማካሄድ የማያስችል…

በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ያለውን የኃይል አቅርቦት ለማጠናከር በትብብር መስራት እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ያለውን የኃይል አቅርቦት ለማጠናከር ከባለድርሻ ተቋማት ጋር በትብብር መስራት ይገባል ሲሉ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ኮርፖሬሽኑ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እና…

የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ባለሙያዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ የአውሮፕላን አብራሪዎችን ጨምሮ በተለያዩ የአቪዬሽን የሙያ ዘርፍ ያሰለጠናቸውን 450 ሙያተኞች አስመረቀ። በመርሃ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ…

 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር 5 ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር አምስት ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ። በሳምንቱ የመክፈቻ ጨዋታ በመርሲሳይድ ደርቢ ሊቨርፑል ከኤቨርተን የሚያደርጉት ጨዋታ ቀን 9 ሰዓት ከ30 ይካሄዳል። ምሽት 12 ሰዓት ላይ ሶስት ጨዋታዎች…

19ኛውን ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓልን በማስመልከት ሲምፖዚየም ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 19ኛው ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓልን በማስመልከት በዛሬው ዕለት በአርባምንጭ ከተማ ሲምፖዚየም ይካሄዳል። ‘ሀገራዊ መግባባት ለኅብረብሔራዊ አንድነት’ በሚል መሪ ሀሳብ የሚከበረውን የ19 ኛው ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓልን…

ሩሲያ የኦርሺኒክ ሚሳኤልን ለቤላሩስ እንደምታስታጥቅ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ በቅርቡ ይፋ ያደረገችውን የመካከለኛ ርቀት ተምዘግዛጊ ኦርሺኒክ ሚሳኤል ለጎረቤቷ ቤላሩስ ልታስታጥቅ እንደሆነ አስታወቀች። የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከቤላሩሱ አቻቸው አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ጋር በሜነስክ ተወያይተዋል። በውይይቱ…

በወጪ ንግድ ላይ የተሠማሩ ኢትዮጵያውያን ሴት ነጋዴዎች የምርቶች ማስተዋወቂያ አውደ ርዕይ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወጪ ንግድ ላይ የተሠማሩ ኢትዮጵያውያን ሴት ነጋዴዎች በኬንያ የመጀመሪያውን የወጪ ንግድ ምርቶች ማስተዋወቂያ አውደ ርዕይ አካሂደዋል። በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ ደበሌ በአውደ ርዕዩ መክፈቻ መርሐ-ግብር ላይ እንደገለጹት፤ በኢትዮጵያ…

የባንኮች ተቆጣጣሪ ነኝ ሥራ አስቀጥራለሁ በሚል ከግለሰቦች ገንዘብ በመቀበል የተከሰሰው በ13 ዓመት እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተለያዩ ባንኮች ተቆጣጣሪ ነኝ በማለት ለስራ ማስቀጠሪያ በሚል ከ11 ግለሰቦች ገንዘብ የተቀበለው ተከሳሽ በ13 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ የቢሾፍቱ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ወሰነ። የኦሮሚያ ክልል ፍትህ ቢሮ ቢሾፍቱ ቅርጫፍ ጽ/ቤት…

የሶማሊያ መንግስት ወደ ጁባላንድ የሚደረጉ በረራዎችን ከለከለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያ መንግስት ወደ ጁባላንድ ክልል ኪስማዮ የሚደረጉ በረራዎችን መከልከሉን አስታወቀ። የሶማሊያ መንግስት የበረራ ክልከላውን ያሳለፈው ከጁባላንድ ክልል ያጋጠመውን ፖለቲካዊ ተቃውሞ ተከትሎ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ምንጮችን ጠቅሶ ኢስት አፍሪካ…