ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያና ዩክሬንን ለማሸማገል የሚያስችል መነሻ ሀሳብ ተቀረጸ Mikias Ayele Dec 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ዩክሬንን ለማደራደር ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ያዋቀሩት ቡድን ሁለቱን ወገኖች ለማሸማገል የሚያስችል መነሻ ሀሳብ መቅረጹ ተነገረ። በሶስት የዶናልድ ትራምፕ አዳራዳሪ የቡድን አባላቶች በተዘጋጀው መነሻ ሀሳብ ሀገራቱን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሶማሊላንድ እና አሜሪካ የሁለትዮሽ ትብብራቸውን ለማጠናከር ያለመ ውይይት አካሄዱ Mikias Ayele Dec 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶማሊላንድ እና አሜሪካ የሁለትዮሽ ትብብራቸውን ለማጠናከር እና በቀጣናው ሰላም ማስፈንን ያለመ ውይይት አካሂደዋል፡፡ በአሜሪካ የሶማሊያ አምባሳደር ሪቻርድ ሪሌይ እና የምስራቅ አፍሪካ የፀጥታ ግብረ ሀይል ኮማንደር ሜጀር ጄኔራል ብሪያን ቲ ካሽ ማን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሳዑዲ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ማሳደግ እንደምትፈልግ ገለጸች Mikias Ayele Dec 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከሳዑዲ ዓረቢያ ምክትል ግብርና ሚኒስትር አሕመድ ቢን ሳሊህ ቢን አይዳህ አል ሃማሽ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አምባሳደር ምስጋኑ ኢትዮጵያና ሳዑዲ ዓረቢያ ታሪካዊ ግንኙነት ያላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ፓኪስታን በዲጅታል ሚዲያ ዘርፍ በትብብር ለመሥራት ተስማሙ Mikias Ayele Dec 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደርና ጀማል በከር ከፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር የዲጅታል ሚዲያ ልዩ አማካሪ ሚኒስትር ፋህድ ሃሩን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵና ፓኪስታን በዲጅታል ሚዲያ መስክ ሁሉን አቀፍ ትብብር ማድረግ በሚችሉበት ሁኔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ የዓመቱ ምርጥ አትሌት ሽልማትን ላሸነፉ አትሌቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ Mikias Ayele Dec 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከስታዲየም ውጭ የዓመቱ ምርጥ የጎዳና ላይ ውድድር አትሌት ሽልማትን ላሸነፉ ኢትዮጵያዊ አትሌቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ አትሌት ታምራት ቶላ እና አትሌት ሲምቦ አለማየሁ የዓመቱ ምርጥ የጎዳና ላይ…
ቴክ ብሪታኒያ በሳይበር ጥቃት 44 ቢሊየን ፓውንድ ማጣቷ ተገለፀ Mikias Ayele Dec 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታኒያ ባለፉት አምስት አመታት በተፈፀመባት የሳይበር ጥቃት 44 ቢሊየን ፓውንድ ማጣቷን ጥናቶች አመላከቱ፡፡ መቀመጫውን በለንደን ያደረገው እና ሎውደን የተባለው የኢንሹራንስ ቡድን ባወጣው ሪፖርት÷ ከፈረንጆቹ 2019 እስከ 2024 ባለው ጊዜ…
ስፓርት አትሌት ታምራት ቶላ እና አትሌት ሲምቦ አለማየሁ የአመቱ ምርጥ አትሌቶች ተባሉ Mikias Ayele Dec 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ታምራት ቶላ ከስታዲየም ውጭ የዓመቱ ምርጥ የጎዳና ላይ ውድድር አትሌት ሽልማትን አሸንፏል፡፡ አትሌት ታምራት ቶላ በፓሪስ ኦሎምፒከ አዲስ ክብረ ወሰን በማሻሻል በማሸነፍ ለሀገሩ ብቸኛውን ወርቅ ሜዳሊያ ማስገኘቱ ይታወሳል። ሌላኛዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና መቄዶንያ የሰው ልጆች ያለምንም ልዩነት የሚደገፉበት ማዕከል መሆኑ ተነገረ Mikias Ayele Dec 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መቄዶንያ የአረጋውያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የሰው ልጆች ያለምንም የሀይማኖት፣ የዘር፣ የቀለም ልዩነት የሚደገፉበት ማዕከል መሆኑ ተገለጸ። የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከማዕከሉ ጋር በመተባበር የፀሎት መርሐ ግብር የሃይማኖት…
ስፓርት ቼልሲ እና ማንቼስተር ዩናይትድ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ Mikias Ayele Dec 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ13ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ቼልሲ እና ማንቼስተር ዩናይትድ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ቀን 10 ሰዓት ከ30 በስታምፎርድ ብሪጅ አስቶንቪላን ያስተናገደው ቼልሲ በኒኮላስ ጃክሰን ፣ ኤንዞ ፈርናንዴዜ እና ኮል ፓልመር ጎሎች 3 ለ 0…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ለአፍሪካ አቪዬሽን ልህቀት እያበረከተ ላለው አስተዋፅዖ ሽልማት ተበረከተለት Mikias Ayele Dec 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ በርካታ መዳረሻዎች የበረራ አገልግሎት በመስጠት የአፍሪካን አቪዬሽን ኢንዱስትሪ በማሳደግ ረገድ ላለው ቁርጠኝነት እና ለአቪዬሽን ልህቀት እያበረከተ ላለው አስተዋፅዖ የዕውቅና ሽልማት ተበረከተለት። አየር መንገዲ…