Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካ ፔንግዊን ዝርያ በ2036 ሙሉ በሙሉ ሊጠፋ እንደሚችል ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ፔንግዊን ዝርያ በፈረንጆቹ 2036 ሙሉ በሙሉ ሊጠፋ እንደሚችል በርድ ላይፍ ሳውዝ አፍሪካ የተባለ ግብረሰናይ ድርጅት አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ ተወካይ ከርት ማርቲን ለስፑትኒክ እንደገለፁት÷ በደቡብ እና በደቡብ ምዕራብ አፍሪካ የሚገኙ ብርቅዬ…

የኦሮሚያ ክልል መንግስትና የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ስምምነት ሁሉንም ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው – ሰላም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል መንግስትና የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት መካከል የተካሄደው ስምምነት ሁሉንም ተጠቃሚ የሚያደርግ መንገድ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ በኦሮሚያ ክልል መንግሥት እና የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ከፍተኛ አመራር…

 የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ መጋዝን ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ85 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ መጋዝን እና ሌሎች የአገልግሎት መስጫ ተቋማት ተመርቀዋል፡፡ በዚህ ወቅት የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትሩ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)÷ የውጭ ንግድ ግብይትን በማሳለጥና…

የሰላም ስምምነቱ በኦሮሞ ሕዝብ የፖለቲካ ትግል ታሪክ ውስጥ ታላቁ ምዕራፍ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት እና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት መካከል የተፈረመው የሰላም ስምምነት በኦሮሞ ሕዝብ የፖለቲካ ትግል ታሪክ ውስጥ ታላቁ ምዕራፍ ነው ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ። አቶ ሽመልስ በዛሬው ዕለት የተፈረመውን…

በኦሮሚያ ክልል መንግስትና በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት መካከል የተፈረመው ስምምነት ሊበረታታ የሚገባው ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል መንግስት እና በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ክንፍ መካከል የተፈረመው የሰላም ስምምነት እጅግ ሊበረታታ የሚገባው ነው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል…

የሳርቤት አደባባይ-መካኒሳ-ፉሪ ሀና የኮሪደር ልማት የስራ ሂደት ተገመገመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳርቤት አደባባይ-መካኒሳ-ፉሪ ሀና በመገንባት ላይ የሚገኘውን የኮሪደር ልማት የስራ ሂደት መገምገሙን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳመለከቱት፤ የኮሪደር ልማት ስራው 18…

ኢትዮጵያ ከፈረንሳይ ልማት ኤጀንሲ ጋር የኢኮኖሚ ትብብር ስምምነት ተፈራረመች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከፈረንሳይ ልማት ኤጀንሲ እና ከኤክስፐርታይዝ ፍራንስ ጋር የኢኮኖሚ ትብብር ስምምነት ተፈራርማለች፡፡ ስምምነቱ ብቁ ባለሙያዎችን በማፍራት በተለያዩ የሙያ ዘርፎች እንዲሰማሩ ለማድረግ እና ሰብዓዊ ልማትን ለማጠናከር ያለመ መሆኑ…

ፕሬዚዳንት ፑቲን አዲሱ የኦርሺኒክ ሚሳኤል ጥቅም ላይ እንደሚውል ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ዩክሬን በሀገራቸው ላይ ለምትሰነዝረው ጥቃት አፀፋ ለመስጠት አዲሱ የኦርሺኒክ ሚሳኤል ጥቅም ላይ እንደሚውል ገለፁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ይህን የገለፁት የዩክሬንን ትንኮሳ ተክትሎ ዲፕማሲያዊ ድጋፍ ለማግኘት በወዳጅ…

የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር በባህርዳር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የአማራ ክልል የማጠቃለያ መርሐ ግብር በባህርዳር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመርሐ ግብሩ ላይ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር)፣ የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ እና አቅም ግንባታ ዘርፍ…

የአቴከር ሕዝቦች የባህል ፌስቲቫል በኡጋንዳ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ሀገራትን በባህል የሚያስተሳስረው የአቴከር ሕዝቦች የባህል ፌስቲቫል በኡጋንዳ በድምቀት ተከፍቷል። "የጋራ ቅርሶችን በማክበር፣ ወደ ሰላም፣ ብልጽግና እና የባህል ህዳሴ ጎዳና ማምራት" በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ባለው ፌስቲቫል…