Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና አሜሪካ በጸጥታና ደህንነት ዘርፍ ያላቸውን ትብብር እንደሚያጠናክሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ሽብርተኝነትን በመዋጋት ረገድ በትብብር እየሰሩ እንደሚገኙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ፡፡ ሚኒስትር ዴዔታው ከአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የምሥራቅ አፍሪካ ፣ሱዳን እና ደቡብ ሱዳን ምክትል ረዳት…

ተመድ የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሠራዊት ግዳጁን በላቀ ብቃት የሚወጣ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሠራዊት ግዳጁን በላቀ ብቃት የሚወጣ ነው ሲሉ በተባበሩት መንግስታት የደቡብ ሱዳን የሰላም ማስከበር ሃይል አዛዥ ሌ/ጄ ምሃን ሰበርማኒያን ገለጹ። በደቡብ ሱዳን የሚገኘው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሃይል የ18ኛ ሞተራይዝድ…

ደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያ በቀጣናው ሰላምን ለማስፈን የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ  አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የደቡብ አፍሪካ አምባሳደር ኢኖንሴባ ሎሲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሁለትዮሽ፣ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ የመከሩ ሲሆን÷ የሁለቱን ሀገራት የቆየና ታሪካዊ…

ኤ.ኤም ሞተርስ የመኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ ያመረታቸው ተሽከርካሪዎች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በግማሽ ቢሊዮን ብር ወጪ በተገነባው የኤ.ኤም ሞተርስ የመኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ በድሬዳዋ ከተማ ያመረታቸው ተሸከርካሪዎች ተመረቁ፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር÷ ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በድሬዳዋ በልዩ ልዩ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በታንዛኒያ አቻው ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በታንዛኒያ አቻው 2 ለ 0 ተሸንፏል፡፡ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በሚገኘው ስታድ ደ ማርትየርስ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የታንዛኒን ብሔራዊ ቡድን ሳይመን ሀፒጎድ ምሱቫ እና ፋይሰል ሳሉም አብደላ…

 የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የሪፎርም ሥራዎች ኢትዮጵያን ያሻገሩ መሆናቸው ተገለጸ 

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በውስብስብ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊው አውድ ውስጥ የተካሄዱት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የሪፎርም ሥራዎች ኢትዮጵያን ያሻገሩና ያጸኑ መሆናቸውን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገለጸ፡፡ የቋሚ ኮሚቴው…

አሰባሳቢ ትርክትን በመገንባት ሂደት ኪነ-ጥበብ ትልቁን ሚና ይጫወታል – አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ አሰባሳቢ ትርክትን በመገንባት ሂደት ጥበብ ትልቁን ሚና ይጫወታል ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለፁ፡፡ ‘ባህልና ኪነ ጥበብ ለህዝቦች አብሮነት እና ገፅታ ግንባታ’ በሚል መሪ ሀሳብ ከህዳር 7 እስከ…

ማዕከሉ የዲኤንኤ ምርመራና የአቅም ግንባታ ስልጠና ይሰጣል – ም/ጠ/ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፎረንሲክ ምርመራ እና የምርምር የልህቀት ማዕከል ለጎረቤት ሀገራትም የዲኤንኤ ምርመራና የአቅም ግንባታ ስልጠና አገልግሎቶችን መስጠት የሚችል መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ዛሬ የተመረቀው…

የብልፅግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን ምደባና ሹመቶች በህገ-ደንቡ መሠረት መከናወናቸውን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን የተሰጡ ምደባና ሹመቶች በህገ-ደንቡ መሠረት መከናወናቸውን ገለጸ።  የብልፅግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን ሥራ አስፈጻሚ ያካሄደውን 9ኛ መደበኛ ስብሰባው አስመልክተው የኮሚሽኑ…

ኢትዮጵያ ለሰላምና መረጋጋት የምታበረክተውን አስተዋፅኦ አጠናክራ እንደምትቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለምስራቅ አፍሪካ ቀጣና ብሎም ለዓለም ሰላምና መረጋጋት የምታበረክተውን አስተዋፅኦ አጠናክራ እንደምትቀጥል የመከላከያ የትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጄኔራል ይመር መኮንን ገለጹ። በመከላከያ ሰላም ማስከበር ማዕከል የዓለም…