Fana: At a Speed of Life!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ ትላልቅ ፕሮጀክቶች ሠራተኞች ጋር ማዕድ በመቋደስ በዓል አከበሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ ትላልቅ ፕሮጀክቶች ሠራተኞች ሠራተኞች ጋር ማዕድ በመቋደስ የትንሣኤ በዓልን አክብረዋል። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ በአዲስ አበባ እውን እየሆኑ ባሉ…

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የስቅለት በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል ተከብሯል። በዕለቱ ቀኑን የሚያወሱ የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍሎች የተነበቡ ሲሆን፥ ዕለቱ ስቅለት ፍቅር፣ ይቅር ባይነትና ትሕትና በተግባር የተገለጠበት…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለ625 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልልበ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ625 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አድርጓል፡፡ የክልሉ መንግስት ይቅርታ ካደረገላቸው 625 የሕግ ታራሚዎች መካከል 32ቱ ሴቶች መሆናቸው ታውቋል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን…

ቦርዱ በተለያዩ ክልሎች በመዘዋወር ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተለያዩ ክልሎች በመዘዋወር ከፖለቲካ ፓርቲዎች እና የክልል የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይቷል። በውይይቱ ፓርቲዎች በቅደመ ምርጫ ሂደት ላይ ያጋጠሟቸውን ተግዳሮቶች በተመለከተ ምክክር ተደርጓል፡፡ በተመሳሳይ ከክልል…

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የስቅለት በዓል እየታሰበ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል እየታሰበ ነው። በዕለቱ ቀኑን የሚያወሱ የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍሎች እየተነበቡ ሲሆን፥ ዕለቱ ስቅለት ፍቅር፣ ይቅር ባይነትና ትሕትና በተግባር…

ሕዝባዊ ወገንተኝነት ያለውና ተልዕኮን በብቃት የሚወጣ የፖሊስ ኃይል ተገንብቷል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጸጥታ ዘርፍ ሪፎርም በሕግ ብቻ የሚሠራ፣ ሕዝባዊ ወገንተኝነት ያለውና ተልዕኮን በብቃት የሚወጣ የፖሊስ ኃይል ተገንብቷል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። 20ኛው የፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባኤ “ፖሊሳዊ አንድነት ለዘላቂ ሰላም” በሚል…

ከሀገር አልፎ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመከላከል እየተሰራ ነው – ኮሚሽነር ጀኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ማሕበረሰብ አቀፍና መረጃ መር የወንጀል መከላከልን በማስፋት ከሀገር አልፎ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመከላከል እየተሰራ ነው አሉ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል፡፡ “ፖሊሳዊ አንድነት ለዘላቂ ሰላም” በሚል መሪ ሐሳብ…

የአፍሪካ ህብረት በአምባሳደር ቆንጂት ስነጊዮርጊስ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት በአንጋፋዋ ዲፕሎማት አምባሳደር ቆንጂት ስነጊዮርጊስ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን ገልጿል፡፡ ህብረቱ ባወጣው የሀዘን መግለጫ አምባሳደር ቆንጂት በኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ፈር ቀዳጅ የነበሩና ህይወታቸውን ከሀገር ባለፈ ለአህገሪቱ…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለአቅመ ደካሞችና አካል ጉዳተኞች ማዕድ አጋሩ

‎አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለአቅመ ደካሞችና አካል ጉዳተኞች የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብር አከናውነዋል። የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት እንደሀገር ከሚያከናውናቸው ማህበረሰብ ተኮር ስራዎች ጎን ለጎን በበዓላት ወቅት ማዕድ የማጋራት…

የእስራኤል ጦር በስህተት የሊባኖስ ከፍተኛ ባለስልጣንን ገደለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእስራኤል ጦር የሄዝቦላህ ከፍተኛ ባለስልጣንን ለመግደል ባደረገው ሙከራ ቡድኑን የሚቃወሙ ሌላ ባለስልጣን በስህተት ተገደሉ፡፡ በጥቃቱ የተገደሉት ፒየር ሙዋድ የተባሉት የሊባኖስ ባለስልጣን በሀገሪቱ የሚንቀሳቀሰውን ሄዝቦላህ በጽኑ ይቃወሙ…