Fana: At a Speed of Life!

አቶ አህመድ ሺዴ ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ ልማት ፋይናንስ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ ልማት ፋይናንስ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ቤን ብላክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ ከ2026ቱ የዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) የጸደይ ስብሰባ ጎን ለጎን…

በጎንደር ከተማ አምራች ኢንዱስትሪዎችን ለማጠናከር…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ በ400 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባ የምግብ ዘይት ፋብሪካ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ በከተማዋ ኢንዱስትሪ መንደር ቁጥር 4 በግል ባለሃብት የተገነባው የምግብ ዘይት ፋብሪካ በቀን 20 ሺህ ሊትር ዘይት…

የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ዕድገት ዘላቂ ለማድረግ የባሕር በር አስፈላጊነት..

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ዕድገት ዘላቂ ለማድረግ የባሕር በር አስፈላጊ ነው አሉ በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር ኒኮላስ ሲማርድ። የኢትዮጵያ እና ካናዳ የ60 ዓመታት የሁለትዮሽ ግንኙነትን በማስመልከት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የውይይት መድረክ…

11 ግለሰቦች በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ከ4 ቢሊየን ብር በላይ ለግል ጥቅም በማዋል ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 3 ሺህ 887 ሰዎችን በህገወጥ መንገድ በማዘዋወር 4 ቢሊየን ብር በላይ ለግል ጥቅም በማዋል የወንጀል ድርጊት የተጠረጠሩ 11 ግለሰቦች በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ ልዩ ልዩ የወንጀል ችሎት ክስ ተመሰረተባቸው፡፡ ተከሳሾቹ…

የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያዎች ከኢትዮጵያ የልማት አጀንዳዎች ጋር የተጣጣሙ ናቸው – ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በራስ አቅም እና ቴክኒካል ድጋፍ የተደረጉት የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያዎች ከኢትዮጵያ የልማት አጀንዳዎች ጋር የተጣጣሙ ናቸው አሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)፡፡ ኢዮብ (ዶ/ር) በዋሽንግተን ዲሲ እየተካሄደ ባለው…

የእስራኤል እና ሊባኖስ የፊት ለፊት ውይይት ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል እና ሊባኖስ ከሶስት አስርት ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚያደርጉት የፊት ለፊት ዲፕሎማሲያዊ ውይይት ዛሬ ምሽት በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ይካሄዳል፡፡ ውይይቱ በእስራኤል እና ሂዝቦላህ መካከል ለወራት ከተካሄደው አስከፊ ጦርነት በኋላ…

ለአፍሪካ ሀገራት አርዓያ የሚሆነው የኢትዮጵያ ዘመናዊ አገልግሎት አሰጣጥ …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ዘመናዊ አገልግሎት አሰጣጥ ለአፍሪካ ሀገራት አርአያ የሚሆን ነው አሉ የላይቤሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳራ ቤይሶሎው ኒያቲ፡፡ በላይቤሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ የተመራ ልዑክ በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ጎብኝት አድርጓል፡፡…

ሰሜን ኮሪያ የክሩዝ እና ፀረ የጦር መርከብ ሚሳኤል ሙከራ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰሜን ኮሪያ ሁለት ስትራቴጂክ ክሩዝ ሚሳኤል እና ሶስት ፀረ የጦር መርከብ ሚሳኤል ሙከራ በተሳካ ሁኔታ አድርጋለች፡፡ የሚሳኤል ሙከራዎቹ ቾኢ ሂዮን ከተባለው የሰሜን ኮሪያ አውዳሚ የጦር መርከብ ባለፈው እሁድ የተካሄዱ መሆናቸው ነው የተገለፀው፡፡…

ኢትዮጵያ ከአፍሪኤግዚም ጋር ያላትን ትብብር የሚያጠናክር ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ (አፍሪኤግዚም) ጋር ያላትን ትብብር በምታጠናክርበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተካሂዷል። የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ እና የብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከአፍሪኤግዚም ፕሬዚዳንት ጆርጅ…

ትንሣኤ በምስራቅ አውሮፓ …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢየሱስ ክርስቶስ በሶስተኛው ቀን ከሙታን ተለይቶ የተነሳበት የትንሣኤ በዓል በምስራቅ አውሮፓ ሀገራት በተለያዩ ሀይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡ ከምስራቅ አውሮፓ ሀገራት መካከል ከአጠቃላይ ህዝባቸው 61 በመቶ የሚሆነው የኦርቶዶክስ…