በአዳማ ከተማ በ6 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ወጭ የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዳማ ከተማ በ6 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ወጭ የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል፡፡
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከኦሮሚያ ክልልና አዳማ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር ያስገነባው ፕሮጄክቱ በአዳማ ከተማና…