Fana: At a Speed of Life!

ዶናልድ ትራምፕ በስልጣን ዘመናቸው ምን ይተገብራሉ?

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በአብላጫ ድምፅ በማሸነፍ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የሆኑት ዶናልድ ትራምፕ በስልጣን ዘመናቸው ሰባት ዋና ዋና ፖሊሲዎችን ለማስፈፀም ቃል ገብተዋል፡፡ ትራምፕ ወደ ኋይት ሀውስ ሲመለሱ በኢሚግሬሽን፣ በኢኮኖሚ፣…

በኢንዱስትሪ ፓርኮች የቻይና ባለሀብቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ፓርኮች የቻይና ባለሀብቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከቻይና-አፍሪካ ንግድ ምክር ቤት የልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያይቷል። በውይይቱ…

ዶናልድ ትራምፕ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አነጋጋሪውና አወዛጋቢው ሲሉ ብዙዎች የሚጠሯቸው የ78 ዓመቱ ዶናልድ ጆን ትራምፕ በፈረንጆቹ 1946 ነበር ምድርን የተቀላቀሉት፡፡ አሜሪካዊው ፖለቲከኛ የሚዲያ ሰውና ነጋዴም ናቸው፡፡ በኢኮኖሚክስ ዲግሪያቸውን ከፔንሲልቫኒያ ዩኒቨርሲቲ በ1968…

የሀገራት መሪዎች ለፕሬዚዳንት ትራምፕ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት እያስተላለፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሀገራት መሪዎች የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫን ላሸነፉት ዶናልድ ትራምፕ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክታቸውን እያስተላለፉ ይገኛሉ። ትራምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለመሆን የሚያስችላቸውን ድምጽ ማግኘታቸውን ተከትሎ የእስራኤል ጠቅላይ…

የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ቀጥለው ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ አራተኛ ዙር ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይካሄዳሉ። ምሽት 2 ሠዓት ከ45 ላይ የቤልጂየሙ ክለብ ብሩጅ ከእንግሊዙ አስቶንቪላ፤ እንዲሁም የዩክሬኑ ሻካታር ዶኔስክ ከስዊዘርላንዱ ያንግ ቦይስ ጋር ይጫወታሉ፡፡…

በአማራ ክልል አነስተኛ ገቢ ላላቸውን ወገኖች ቤት ለመገንባት የተያዘው እቅድ ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ባለፉት አምስት ዓመታት አነስተኛ ገቢ ላላቸው ወገኖች የመኖሪያ ቤት ለመገንባት የተያዘው እቅድ ውጤታማ እየሆነ እንደሚገኝ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ተናገሩ። ርዕሰ መስተዳደሩ በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ ያለውን…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን ኤ350-1000 አውሮፕላን ከኤር ባስ ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን ኤ350-1000 "Ethiopia land of origins" የሚል ስያሜ የተሰጠውን የመንገደኞች አውሮፕላን ዛሬ ከኤር ባስ የአውሮፕላን ኩባንያ ተረክቧል ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

የዱባይ ፖሊስ ልዑካን ቡድን አባላት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የተለያዩ ድጋፎችን የሚያደርጉ የዱባይ ፖሊስ ልዑካን ቡድን አባላት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ልዑካኑ ቀደም ሲል ዱባይ ፖሊስ ለኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በግብዓትና በስልጠና እንዲሁም የስማርት ፖሊስ ጣቢያ ለማቋቋም የገባውን…

በውይይቶች ሕዝቡ ዘላቂ ሰላም የማስፈን ሥራው ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቋል -አቶ ይርጋ ሲሳይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተካሄዱ ውይይቶች ሕዝቡ ዘላቂ ሰላም የማስፈን ሥራው ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቋል ሲሉ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ይርጋ ሲሳይ ገለጹ፡፡ አቶ ይርጋ በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች የተካሄዱ ሕዝባዊ…

የአቡዳቢ አልጋወራሽ ግርማዊ ሼህ ኻሊድ ቢን መሃመድ ቢን ዛይድ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአቡዳቢ አልጋወራሽ ግርማዊ ሼህ ኻሊድ ቢን መሃመድ ቢን ዛይድ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ አልጋወራሽ ግርማዊ ሼህ ኻሊድ ቢን መሃመድ ቢን ዛይድ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቀባበል…