Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ምስጋኑ ከቀድሞ የማዳጋስካር ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከቀድሞ የማዳጋስካር ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሪቻርድ ራንድሪያ ማንድራቶ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በሁለትዮሽ እና አህጉራዊ ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸውን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል፡፡…

በዓባይ ወንዝ ላይ የተገነባው 120 ሜትር ተንጠልጣይ ድልድይ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ጎጃም ዞን ባሕርዳር ዙሪያ ወረዳ ሞሽ ቀበሌ በዓባይ ወንዝ ላይ የተገነባው 120 ሜትር ተንጠልጣይ ድልድይ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል። የድልድዩ መገንባት በክረምት ወቅት በአካባቢው ነዋሪዎች ዘንድ ይደርስ የነበረን ሰብዓዊና…

ጀርመን ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የጀመረችውን ጥረት እንደምትደግፍ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከጀርመን የምግብና እርሻ ሚኒስትር ቼም አዝደሚር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሀገራቱ በግብርና ዘርፍ በጋራ መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች እንዲሁም በአውሮፓ ህብረት የደን ጥበቃ አዋጅ ዙሪያ…

የኢትዮጵያን የሃይማኖት መከባበርና አብሮነት የሚያሳይ የስዕል ኤግዚቢሽን ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተካሄደ በሚገኘው ዓለም አቀፉ የሃይማኖት ጉባኤ ላይ የኢትዮጵያን የሃይማኖት መከባበርና አብሮነት የሚያሳይ የስዕል ኤግዚቢሽን ተከፈተ፡፡ የሰላም ሚኒስቴር ዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ ከሚገኘው ከመሐመድ ቢን ዛይድ ፎር ሁማኒቲ ዩኒቨርሲቲ ጋር…

ኢትዮጵያ ታዳጊ ሀገራት ፍላጎታቸውን ያማከለ ውክልና በተመድ ውስጥ ሊኖራቸው እንደሚገባ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዳጊ ሀገራት ፍላጎታቸውን ያማከለ ውክልና በተባበሩት መንግስታት ድርጀት (ተመድ) ውስጥ ሊኖራቸው እንደሚገባ ኢትዮጵያ አስገነዘበች። ኢትዮጵያ በሩሲያ ካዛን ከተማ የተካሄደውን 16ኛው የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ውጤት አስመልክቶ ጀኔቫ የሩሲ…

በኒው ዮርክ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አልቀናቸውም

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ53ኛው የኒው ዮርክ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ሳይቀናቸው ቀረ። በወንዶች ታምራት ቶላና አዲሱ ጎበና የተወዳደሩ ሲሆን አትሌት ታምራት ቶላ 2:08:12 በሆነ ሰዓት በመግባት ውድድሩን 4ኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቋል። በተመሳሳይ…

የጤናውን ዘርፍ የላቀ ደረጃ ላይ ለማድረስ በቁርጠኝነት እንሰራለን – ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው የ2017 በጀት ዓመት የጤናውን ዘርፍ የላቀ ደረጃ ላይ ለማድረስ በየደረጃው በቁርጠኝነት የምንሰራ ይሆናል ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ተናገሩ። "የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ እምርታ ለተፋጠነ የዘላቂ ልማት ግቦች ስኬት"…

ባህርዳር ከተማ እና ወላይታ ድቻ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ7ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህርዳር ከተማ እና ወላይታ ድቻ 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት በመለያየት ነጥብ ተጋርተዋል፡፡ ቀን 10 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ተመጣጣኝ የሆነ እንቅስቃሴ ታይቷል። የፕሪሚየር ሊጉ…

ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት የተፈፀመበት 4ኛ ዓመት ታስቦ ዋለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር መከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት የተፈፀመበት 4ኛ ዓመት በመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ ታስቦ ዋለ። "እንዳይደገም ሁሌም እንዘክረዋለን" በሚል መሪ ሀሳብ በተዘከረው በዚህ ሥነ-ሥርዓት ላይ ሰሜን ዕዝ ከሁለት አሥርት ዓመታት በላይ…

 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተወካዮች አጀንዳቸውን ለኮሚሽኑ አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የባለድርሻ አካላትና የማህበረሰብ ተወካዮች በሀገራዊ ምክክሩ ላይ እንዲቀርብ የለዩአቸውን አጀንዳዎች ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረከቡ። በኮሚሽኑ አስተባባሪነት በክልሉ ከጥቅምት 18 ቀን 2017 ጀምሮ ሲካሄድ…