የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የቱሪዝም ልማትን ማነቃቃት እደሚገባ ተጠቆመ Mikias Ayele Nov 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተለያዩ ምክንያቶች የተቀዛቀዘውን የቱሪዝም ልማት ለማነቃቃት መስራት እደሚገባ የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ገለፀ፡፡ 32ኛው ክልላዊ የቱሪዝም ቀን “ቱሪዝም ለሰላም” በሚል መሪ ሀሳብ በደብረብርሃን ከተማ ተከብሯል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሩሲያ እና ደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ተሳታፊዎች አዲስ አበባ ገቡ Mikias Ayele Nov 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ እና የደቡብ አፍሪካ የዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ተሳታፊዎች አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከነገ ጀምሮ ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡ የሩሲያ እና የደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀናቶች የቀሩት የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ Mikias Ayele Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም በጉጉት የሚጠብቀው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ከአራት ቀናት በኋላ ይደረጋል፡፡ በፈረንጆቹ ህዳር 5 ቀን 2024 የሚከናወነው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የወቅቱ የአሜሪካን ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን እና የቀድሞውን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ 3ኛ ዙር የአመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቀቀ Mikias Ayele Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) "የህልም ጉልበት፤ ለእመርታዊ እድገት" በሚል መሪ ሀሳብ ላለፉት 10 ቀናት ሲሰጥ የቆየው የብልጽግና ፓርቲ 3ኛ ዙር የአመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና መድረክ ተጠናቀቀ። አመራሩ በንድፈ ሀሳብና በነባራዊ እውነታዎች ተደግፎ ያገኘውን ስልጠና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ህብረት ጉባኤን ለማስተናገድ የሚደረገውን ቅድመ ዝግጅት በተመለከተ ውይይት ተካሄደ Mikias Ayele Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 38ኛውን የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤን ለማስተናገድ እየተደረጉ ያሉ የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን መገምገም የሚያስችል የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡ በመድረኩ ከ30 ተቋማት የተወጣጡ የብሄራዊ ኮሚቴ አባላት ተሳትፈዋል፡፡ የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኦርዲን በድሪ 2ኛውን ዙር የኮሪደር ልማት ስራ አስጀመሩ Mikias Ayele Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ሁለተኛውን ዙር የኮሪደር ልማት ስራ በይፋ አስጀምረዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በወቀቱ እንደገለፁት÷ በክልሉ በከተማና በገጠር እንዲሁም በጁገል ዓለም አቀፍ ቅርስ ባጠቃላይ በሶስት ዘርፎች የኮሪደር ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያና በፈረንሳይ መንግስታት ስምምነት የተጀመረውን የላሊበላ ፕሮጀክት በተመለከተ ውይይት ተደረገ Mikias Ayele Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በፈረንሳይ መንግስታት ስምምነት የተጀመረውን የላሊበላ ፕሮጀክት በተመለከተ ውይይት ተደረገ። በውይይት መድረኩ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ከአካባቢው የሀይማኖት አባቶች እና ከሕዝብ ተወካዮች ጋር መክረዋል። በዚህም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከደረጃ በታች የሚያመርቱ 14 ፋብሪካዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ Mikias Ayele Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥራት ደረጃ በታች ምርት በሚያመርቱ 14 ፋብሪካዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ አስገዳጅ የኢትዮጵያ ደረጃ ያላቸውን ምርቶች የሚያመርቱ 100 ፋብሪካዎች…
ስፓርት ወልቂጤ ከተማ በከፍተኛ ሊግ እንዲጫዎት ተወሰነ Mikias Ayele Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ2017 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተሰረዘው ወልቂጤ ከተማ በከፍተኛ ሊግ እንዲጫዎት መወሰኑን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ወልቂጤ ከተማ ለ2017 የውድድር ዘመን የክለብ ላይሰንሲንግ ምዝገባ እና ሌሎች የተቀመጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የመጻሕፍት እና የዐይነ ስውራን ማንበቢያ መሳሪያ ድጋፍ አደረጉ Mikias Ayele Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከ2 ሺህ በላይ መጻሕፍት እና “ኦርካም ማይ አይ” የተባለ ዐይነ ስውራን አንባቢያንን የሚያግዝ መሳሪያ ለአብርኾት ቤተ-መጻሕፍት አበረከቱ፡፡ ድጋፍ የተደረጉት መጻሕፍትም በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ለአንባቢያን…