Fana: At a Speed of Life!

 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት የባለድርሻ አካላት ምክክር መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሀገራዊ ምክክር የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት የባለድርሻ አካላት ምክክር ተጀመረ። በመድረኩ የመንግስት ተወካዮች፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች፣ የዩኒቨርሲቲ ምሁራን እና ከማህበረሰብ ክፍል የተወከሉ ተሳታፊዎች…

በሩብ ዓመቱ ከ300 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ኢንቨስትመንት መሳብ መቻሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ከ300 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ኢንቨስትመንት መሳብ መቻሉን የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የበጀት ዓመቱን የመጀመሪያ ሶስት ወራት እቅድ…

የእንስሳት ዘርፍ ዐውደ-ርዕይ እና ጉባዔ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ትኩረቱን የእንስሳት ሃብት ልማት እና የእንስሳት ተዋጽዖ ምርቶች ላይ ያደረገ የእንስሳት ዘርፍ ዐውደ-ርዕይ እና ጉባዔ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፈተ፡፡ ለሦስት ቀናት በሚቆየው ዐውደ-ርዕይ ላይም ከሀገር ውስጥ ባለድርሻ አካላት በተጨማሪ የዘርፉ…

 ጀርመን ብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን የሚያከናውናቸውን ተግባራት እንደምትደግፍ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን መንግስት የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደ መደበኛ ሕይዎታቸው ለመመለስ የሚያደርገውን ጥረት እንደሚደግፍ አስታውቋል፡፡ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ጀንስ ሃነፌልድ…

የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም ከሚያሳካ ማንኛውም ሀገርና ተቋም ጋር በትብብር እንሰራለን – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም ከሚያሳካ ማንኛውም ሀገር እና ተቋም ጋር በትብብር እንሰራለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የኢትዮጵያን የሁለትዮሽ እና…

የብድር ጫና ያለባቸውን ሀገራት ዕዳ መቀነስ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የብድር ጫና ያለባቸው የአፍሪካ ሀገራትን ዕዳ መቀነስ በሚያስችሉ ሁኔታዎች ላይ ምክክርር ተካሂዷል፡፡ የውይይት መድረኩን ያዘጋጁት አበዳሪ ተቋማት እና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም  ሲሆን÷ በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የተመራ…

በዎላይታ ዞን በከተሰተው የመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ እየቀረበ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በዎላይታ ዞን ካዎ ኮይሻ ወረዳ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች የመደገፍ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የአደጋ ሥጋት አመራር ጽሕት ቤት አስታወቀ፡፡ በዞኑ ሥምንት ወረዳዎች ለመሬት መንሸራተትና ናዳ አደጋ ተጋላጭ…

ኢንዱስትሪዎች ከውጪ ያሉ የገበያ ዕድሎችን ለመጠቀም መስራት እንዳለባቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አምራች ኢንዱስትሪዎች ከሀገር ውጪ ያሉ የገበያ ዕድሎችን ለመጠቀም በተደራጀና በተቀናጀ ሁኔታ መስራት እንዳለባቸው የኢንዱሰትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር  መላኩ አለበል ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ኢንዱስትሪ ባለቤቶችና አመራሮች…

እስራኤል በጋዛ የእርዳታ ድርጅቶች ላይ የጣለቸው ክልከላ አሳሳቢ መሆኑን ተመድ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል የእርዳታ ድርጅቶች ለጋዛ ሕዝብ እርዳታ እንዳያቀርቡ የጣለችው ክልከላ በአካባቢው ያለውን ሁኔታ ይበልጥ አስከፊ እንዳደገረው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታውቋል፡፡ የተመድ የሰላም ማስከበር ሃላፊ ጂያን ፒር ላክሮክስ እንዳሉት÷ለጋዛ…

ኢትዮጵያ እና ጀርመን የ30 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጀርመን መንግሥት ለተለያዩ ፕሮጄክቶች ማስፈፀሚያ የሚውል የ30 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የተፈራረሙት የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና የጀርመኑ ኬ ኤ ፍ ደብሊው ልማት ባንክ የፋይናንስ…