Fana: At a Speed of Life!

 ኢትዮጵያና ኡጋንዳ ነባሩን የአየር አገልግሎት ለማሻሻል ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ኡጋንዳ ነባሩን የአየር አገልግሎት ለማሻሻል መስማማታቸው ተገልጿል፡፡ በኢትዮጵያና ኡጋንዳ መካከል ቀደም ሲል ሲሰራበት የነበረውን የአየር አገልግሎት ስምምነት በያማምስኩሩ ስምምነት መሠረት እንዲሻሻል ኢትዮጵያ  ጥያቄ…

ሚዲያዎች ኢትዮጵያዊያንን አንድ በሚያደርጉ ትርክቶች ላይ ትኩረት አድርገው ሊሰሩ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) “የሚዲያ ሚና ለትርክትና ሀገረ መንግሥት ግንባታ” በሚል መሪ ሃሳብ በመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አዘጋጅነት ለሚዲያ አመራሮችና ባለሙያዎች የሚሰጥ ስልጠና ዛሬ ተጀምሯል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስተሩ የማህበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ዲያቆን ዳንኤል…

የምክር ቤቱ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ነገ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ነገ ይካሄዳል፡፡ ምክር ቤቱ በስብሰባው የምክር ቤቱን 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለ ጉባዔ መርምሮ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል፡፡ በዕለቱ…

በኢትዮጵያ የማሕበረሰብ አቀፍ ፍትሕን ማጠናከር የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ 

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሕ ሚኒስቴር ሂል ከተሰኘ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ጋር የማሕበረሰብ አቀፍ ፍትሕን ማጠናከር የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን የፍትሕ ሚኒስቴር የተቋም ግንባታና ሪፎርም ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ኤርሚያስ…

በክልሉ የሚከሰቱ ሰብዓዊ ችግሮችን በራስ አቅም ለመሸፈን እየተሰራ ነው – አቶ አሻድሊ ሃሰን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች የሚከሰቱ ሰብዓዊ ችግሮችን በራስ አቅም ለመሸፈን በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ የክልሉን የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን…

4 ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የዓመቱ ምርጥ አትሌት ዕጩ ውስጥ ተካተቱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያኑ አትሌቶች ዮሚፍ ቀጀልቻ፣ ታምራት ቶላ፣ ትዕግስት ከተማ እና ሱቱሜ አሰፋ የ2024 ከስታዲየም ውጭ የወንዶች የዓመቱ ምርጥ አትሌት ምርጫ ላይ በዕጩነት ተካተቱ፡፡ አትሌቶቹ በውድድር ዓመቱ በተለያዩ የጎዳና ላይ ውድድሮች ባስመዘገቡት…

በኢትዮጵያ የምስራቅ ተጎራባች ክልሎች በአካባቢው አስተማማኝ ሰላም እንዲረጋገጥ እየሠሩ መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የምሥራቅ ተጎራባች ክልሎች ተቀናጅተው ሰላምን በአስተማማኝ መንገድ በመጠበቅ ልማትና መልካም አሥተዳደር እንዲረጋገጥ የጀመሩትን ሥራ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የድሬዳዋ አሥተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር ተናገሩ። በኢትዮጵያ የምሥራቅ ተጎራባች…

 የአየር ክልሌ ለሌሎች ሀገራት ጥቃት እንዲውል አልፈቅድም- ኢራቅ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራቅ “እስራኤል የአየር ክልሌን ጥሳ በኢራን ላይ ጥቃት ፈጽማለች” ስትል ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሐፊ እና የፀጥታው ምክር ቤት አቤቱታ አቀረበች፡፡ የኢራቅ መንግሥት በጻፈው የእስራኤልን ድርጊት የሚኮንን ደብዳቤ÷ “እስራኤል…

አሜሪካ ለታይዋን የፈጸመችው የጦር መሳሪያ ሽያጭ ውል ቻይናን ክፉኛ አስቆጣ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለታይዋን የፈጸመችው የ2 ቢሊየን ዶላር የጦር መሳሪያ ሽያጭ ውል የቻይናን ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት የጣሰ ነው ስትል ቤጂንግ ከሰሰች፡፡ የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው÷ቻይና በአሜሪካና ታይዋን የተፈጸመውን የ2 ቢሊየን…

በክልሉ ሥራ አጥነትን ለመቅረፍ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዜጎችን የሥራ አጥነት ችግር ለመፍታት በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ አስታወቁ፡፡ የክልሉ የሥራ ዕድል ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ የሥራ ዕድል ፈጠራ ተግዳሮቶችና መፍትሔዎች ላይ…