Fana: At a Speed of Life!

የሐረሪ ክልል ለአቅመ ደካማ ወገኖች ማዕድ አጋራ

አዲስአበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል መንግስት አዲስ ዓመት እና የመውሊድ በዓልን በማስመልከት ከ1 ሺህ በላይ ለሚሆኑ አቅመ ደካማ ወገኖች ማዕድ አጋርቷል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በወቅቱ ባስተላለፉት መልዕክት እንዳሉት÷ ከለውጡ ወዲህ እየተከናወኑ ባሉ…

የወርቅ ምርት እና የመንግስት ትኩረት

አዲስአበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት በማዕድን ዘርፍ በተለይም በወርቅ ምርት ላይ ያደረገው ማሻሻያ እና የትኩረት አቅጣጫዎች ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገቡ መጥተዋል። ኢትዮጵያ ካሏት የማዕድን ጸጋዎች አንዱ ወርቅ ቢሆንም ዘመናዊ የወርቅ ማምረቻ ፋብሪካዎች በስፋት ባለመኖራቸው…

የቻይና አዳዲስ የጦር መሳሪያዎች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና ጦር በዛሬው እለት ባቀረበው ወታደራዊ ትርኢት አዳዲስ የጦር መሳሪያዎችን ይፋ አድርጓል። የቻይና 80ኛ ዓመት የድል በዓል በተለያዩ ወታደራዊ ትርኢቶች እየተከበረ ይገኛል። በትርኢቱ ላይ የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ፣ የሩሲያ…

ስትሮክ ፋውንዴሽን የህክምና ማዕከል እንዲገነባ ድጋፍ ይደረጋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኢትዮጵያ ስትሮክ ፋውንዴሽን የተሟላ የስትሮክ ህክምና ማዕከል እንዲገነባ አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል አሉ። ፋውንዴሽኑ የተሟላ የስትሮክ ሕክምና ማዕከል ለመገንባት ፍላጎት እንዳለው አስታውቋል።…

በአፍጋኒስታን የርዕደ መሬት አደጋ የሟቾች ቁጥር ከ800 አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቃዊ አፍጋኒስታን በተከሰተ የርዕደ መሬት አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ800 አልፏል ተባለ፡፡ በአደጋው ከ2 ሺህ 500 በላይ ሰዎች ደግሞ የተጎዱ ሲሆን ሴቶች እና ህፃናት በአደጋው ከፍተኛ ጉዳት አስተናግደዋል ተብሏል፡፡…

በዛሬው ዕለት የተደረጉ ዝውውሮች…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በክረምቱ የዝውውር መስኮት የመጨረሻ ቀን በርካታ ተጫዋቾች ወደተለያዩ ክለቦች በመዘዋወር ላይ ይገኛሉ፡፡ ሊቨርፑል የክለቡ ክበረወሰን በሆነ 130 ሚሊየን ፓውንድ የዝውውር ሂሳብ አሊክሳንደር ኢሳክን ከኒውካስል…

ዘላቂ የልማት ፍኖተ ካርታውን ለማሳካት አስቻይ ሁኔታዎችን ማሳደግ ከአመራሩ ይጠበቃል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘላቂ የልማት ፍኖተ ካርታውን ለማሳካት አስቻይ ሁኔታዎችን ማሳደግ ከአመራሩ ይጠበቃል አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፡፡ የክልሉ የ25 ዓመታት አሻጋሪ እድገትና ዘላቂ ልማት ፍኖተ ካርታ እና የ5 ዓመት ስትራቴጂክ እቅድ ዙሪያ…

በሜክስኮ ማራቶን አትሌት ታዱ አባተ አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሜክሲኮ የወንዶች ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ታዱ አባተ አሸንፏል፡፡ አትሌቱ  ርቀቱን  2 ሰዓት ከ11 ደቂቃ ከ15 ሰከንድ በመጨረስ ነው ውድድሩን በቀዳሚነት ያጠናቀቀው፡፡ በርቀቱ የተሳተፈው ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት አዳነ ከበደ…

ሼህ ሱልጣን አማን ኤባ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሼህ ሱልጣን አማን ኤባ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል፡፡ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ምስረታ እና የስራ አስፈጻሚዎች ምርጫ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። ሼህ ሱልጣን አማን…

ማንቼስተር ሲቲ በብራይተን ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ3ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ በብራይተን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል፡፡ የብራይተንን የማሸነፊያ ግቦች ጀምስ ሚልነር በፍፁም ቅጣት ምት እና ግሩዳ ሲያስቆጥሩ የማንቼስተር ሲቲን ብቸኛ ግብ ኤርሊንግ ብራውት…