የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና የተመድ ሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ Mikias Ayele May 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን ትብብራቸውን አጠናክረው ለመቀጠል ተስማሙ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከተመድ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የምስራቅ አፍሪካ ኮሚሽነር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሴኔጋል በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ 11 ሰዎች መቁሰላቸው ተሰማ Mikias Ayele May 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴኔጋል 78 ሰዎችን አሳፍሮ የነበረው አውሮፕላን መነሻ ላይ ባጋጠመው አደጋ 11 ሰዎች መጎዳታቸው ተገለፀ፡፡ ቦይንግ 737-300 ቢ ኤ ኤን የተባለው አውሮፕላኑ ከዳካር ብሌዝ ዲኘ አውሮፕላን ማረፊያ ወደ ማሊ ለመብረር እያኮበኮበ በነበረበት ወቅት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ፑቱን የሩሲያ ወታደራዊ ሀይል የሀገሪቱን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ በተጠንቀቅ ላይ መሆኑን ገለጹ Mikias Ayele May 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ወታደራዊ ሀይል ከጠላት ሊሰነዘር የሚችልን ጥቃት ለመመከት በተጠንቀቅ ላይ እንደሚገኝ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለፁ፡፡ ሩሲያ በናዚ ላይ ድል የተቀዳጀችበትን 79ኛ ዓመት በተለያዩ ወታደራዊ ትርኢቶች በሞስኮ ከተማ አክብራለች፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጣቶች አቅማቸውን ለሀገረ መንግስት ግንባታ ሊያውሉ ይገባል-አቶ እንዳሻው ጣሰው Mikias Ayele May 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቶች አቅማቸውን ለሀገረ መንግሥት ግንባታ ሊያውሉ ይገባል ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በወልቂጤ ከተማ ከቀቤና ልዩ ወረዳ ወጣቶች ጋር እየተወያዩ ነው፡፡ አቶ እንዳሻው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮንስትራክሽን ዘርፍ ተግዳሮቶችን ለመፍታት ባለድርሻ አካላት ተቀራርበው ሊሰሩ ይገባል – አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ Mikias Ayele May 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮንስትራክሽን ዘርፍ ተግዳሮቶች ለመፍታት ባለድርሻ አካላት ተቀራርበው ሊሰሩ ይገባል ሲሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ተናገሩ፡፡ የምክር ቤቱ የከተማ መሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የችግኝ ዝግጅት ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ Mikias Ayele May 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የችግኝ ዝግጅት ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በግብርና ሚኒስቴር ብሔራዊ የአረንጓዴ አሻራ የቴክኒክ ኮሚቴ ሰብሳቢ አደፍርስ ወርቁ(ዶ/ር)እንደገለጹት÷ በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረር ከተማን ለማዘመን ያለመ የደኅንነት ካሜራ መሠረተ-ልማት ስምምነት ተፈረመ Mikias Ayele May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐረርን ስማርት ሲቲ ለማድረግ የሚያስችል የደኅንነት ካሜራ (ሲሲቲቪ) መሠረተ-ልማት ስምምነት መፈረሙን ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ አስታወቁ፡፡ ስምምነቱ የተፈረመውም በሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን እና በኢትዮ-ቴሌኮም መካከል መሆኑን አቶ ኦርዲን…
የሀገር ውስጥ ዜና አስትራዜኒካ የኮቪድ ክትባት ማምረት ማቆሙን አስታወቀ Mikias Ayele May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስትራዜኒካ የኮቪድ ክትባት ምርቶች በጤና ላይ ተፅዕኖ ማሳደራቸውን ተከትሎ ኩባንያው ከዓለም ገበያ መውጣቱን አስታውቋል፡፡ ኩባንያው ይህን የወሰነው አማራጭ የኮቪድ ክትባቶች ወደ ዓለም ገበያ በመምጣታቸው እና የአስትራዜኒካ ክትባቶች የደም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በሱዳን ሰላም እንዲሰፍን የበኩሏን እንድትወጣ ተጠየቀ Mikias Ayele May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ሁሉን አቀፍ የሰላም ማስፈን ሂደት ውስጥ ኢትዮጵያ ወሳኝ ሚናዋን እንድትጫወት ሱዳን ጠየቀች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከሱዳን ሪፐብሊክ ተጠባባቂ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ሁሴን አዋድ አሊ መሃመድ ጋር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአፍሪካ የአፈር ማዳበሪያ ምርትን ለማሳደግ 15 ቢሊየን ዶላር እንደሚያስፈልግ ተገለፀ Mikias Ayele May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የአፈር ማዳበሪያ ምርትን ለማሳደግ 15 ቢሊየን ዶላር እንደሚያስፈልግ የአፍሪካ ህብረት ገለፀ፡፡ ከትናንት ጀምሮ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ የአፈር ማዳበሪያ እና የአፈር ጤና ጉባኤ ላይ÷ በአፈር ማዳበሪያ ፖሊሲ፣ ጥናት እና ልማት…