ስፓርት ኢትዮጵያ በኦሊምፒኩ የመጀመሪያ ወርቋን አገኘች Mikias Ayele Aug 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ 2024 የኦሊምፒክ ወድድር በማራቶን ኢትዮጵያ በአትሌት ታምራት ቶላ አማካኝነት የመጀመሪያ ወርቋን አግኝታለች፡፡ በፓሪስ ኦሊምፒክ የወንዶች የማራቶች ውድድር የተካሄደ ሲሆን ÷አትሌት ታምራት ቶላ ፣ቀነኒሳ በቀለና ደሬሳ ገለታ ኢትዮጵያን…
ስፓርት እየተካሄደ የሚገኘውን የማራቶን ውድድር ጨምሮ ኢትዮጵያ የምትጠበቅበት ሶስት ውድድሮች ዛሬ ይካሄዳሉ Mikias Ayele Aug 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)እየተካሄደ የሚገኘውን የወንዶች የማራቶን ውድድር ጨምሮ ኢትዮጵያ የምትጠበቅበት ሶስት ውድድሮች ዛሬ ይካሄዳሉ፡፡ በፓሪስ 2024 የኦሊምፒክ ወድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚጠበቁት የወንዶች ማራቶን የፍጻሜ ውድድር በመካሄድ ላይ ይገኛል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውርን ለመከላከል የሚያስችል ውይይት ተካሄደ Mikias Ayele Aug 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውርን ለመከላከል የሚያስችል የፋይናንስ አገልገሎት ተቋማት የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ የውይይት መድረኩ "የፋይናንስ ደህንነነት አልግሎት የገንዘብ ዝውውርን እና ሌሎች የፋይናንስ ወንጀሎችን ለመከላከል የባንኮች…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ማሞ ምህረቱ ከአሜሪካ የገንዘብ ሚኒስቴር ምክትል ረዳት ጸሐፊ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Aug 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ከአሜሪካ የገንዘብ ሚኒስቴር ምክትል ረዳት ጸሐፊ ኤሪክ ሜየር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በቅርቡ የተደረገውን የማክሮ ኢኮኖሚ እንዲሁም ብሄራዊ ባንክ እያከናወናቸው የሚገኙትን የገንዘብ እና…
ስፓርት ቼልሲ ፔድሮ ኔቶን ከወልቭስ ለማስፈረም ተስማማ Mikias Ayele Aug 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቼልሲ የወልቭሱን የፊት መስመር አጥቂ ፔድሮ ኔቶን ለማስፈረም ስምምነት ላይ መድረሱ ተገለፀ፡፡ የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ለተጫዋቹ ዝውውር በአጠቃላይ 63 ሚሊዮን ዩሮ አውጥቷል፡፡ ዎልቭስ ተጫዋቹን ለመተካት ካርሎስ ፎርብስን ከአያክስ ለማስፈረም…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁዋዌ የኃይል መሰረተ ልማቶችን ለማዘመን የሚደረገውን ጥረት እንዲያግዝ ተጠየቀ Mikias Ayele Aug 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ኤሌክትሮኒክስ አምራች ኩባንያ ሁዋዌ በኢትዮጵያ የኃይል መሰረተ ልማቶችን ለማሻሻልና ለማዘመን የሚደረገውን ጥረት እንዲያግዝ ተጠየቀ፡፡ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ከህዋዌ የምስራቅ እና መካከለኛው የአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ ከሰሃራ በታች ላሉ የአፍሪካ ሀገራት የ536 ሚሊየን ዶላር ሰብዓዊ ድጋፍ አደረገች Mikias Ayele Aug 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ከሰሃራ በታች ለሚገኙ የአፍሪካ ሀገራት የ536 ሚሊየን ዶላር ሰብዓዊ ድጋፍ ማድረጓን አስታወቀች፡፡ የሀገሪቱ ሲቪል ደህንነት፣ የዴሞክራሲና የሰብዓዊ መብቶች ዋና ጸሃፊ ኡዝራ ዘያ÷በኬንያና በኢትዮጵያ ጥሩ ቆይታ እንደነበራቸውና ዘርፈ ብዙ…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ሽልማት ተበረከተለት Mikias Ayele Aug 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን “የፕሬዚዳንቱ የሕይወት ዘመን ሽልማት” ተበረከተለት፡፡ ሽልማቱ አየር መንገዱ በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ለሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች ለሰጠው የላቀ አገልግሎት የተበረከተ መሆኑን የአየር መንገዱ…
ስፓርት አትሌት ለሜቻ ግርማ በመልካም የጤና ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ Mikias Ayele Aug 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ3 ሺህ መስናክል አትሌት ለሜቻ ግርማ ካጋጠመው ጉዳት አገግሞ በመልካም የጤና ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ፡፡ አትሌቱ ትናንት ምሽት በፈረንሳይ ፓሪስ ኦሊምፒክ በተካሄደው የወንዶች 3 ሺህ ሜትር መሰናክል ውድድር በመጨረሻ ዙር የመሰናከሉ ጠልፎት…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካና ብሪታኒያ በሁቲ አማጺያን ይዞታዎች ላይ ጥቃት ፈፀሙ Mikias Ayele Aug 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ብሪታኒያ የሁቲ አማፂያን ላይ ያነጣጠረ ወታደራዊ ጥቃት መፈፀማቸው ተገለፀ፡፡ የአማጺ ቡድኑ የመረጃ ምንጭ የሆነው አል ማሲራህ የዜና ምንጭን ጠቅሶ አረብ ኒውስ እንደዘገበው፤ ቡድኑን ዒላማ ያደረገው ሁለት ተከታታይ ጥቃት የተፈጸመው…