Fana: At a Speed of Life!

ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ29ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ያለምንም ጎል አቻ ተለያይተዋል፡፡ ውጤቱን ተከትሎ ፋሲል ከነማ ነጥቡን ወደ 44 ከፍ በማድረግ ከአዳማ ከተማ እኩል 6ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡ እንዲሁም ወላይታ ድቻ በ34…

አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ የትውልድ ድምፅ መሆኑን በተግባር አሳይቷል – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 206 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ (ኤ ኤም ኤን) የብዝኃነትና የትውልድ ድምፅ መሆኑን በተግባር አሳይቷል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ “አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ በአዲስ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ችግኝ ስንተክል ለኢኮኖሚ ዘርፎችም ጉልበት እየጨመርን ነው አሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ችግኝ ስንተክል ለሁሉም የኢኮኖሚ ዘርፎች ጉልበት እየጨመርን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ዛሬ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ሐይቅ ከተማ የዘንድሮውን የአረንጓዴ ዐሻራ ማስጀመራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ…

የዙይ-ሐሙሲት የመጠጥ ውኃ ግንባታ ሲጠናቀቅ ከ66 ሺህ በላይ ሰዎች ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምሥራቅ በለሳ ወረዳ የሚገኘው የሐሙሲት ከተማ የመጠጥ ውኃ ፕሮጄክት ግንባታ ሲጠናቀቅ ከ66 ሺህ በላይ ሰዎች ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ተገለፀ፡፡ ፕሮጄክቱ የሐሙሲት ከተማን ጨምሮ ሌሎች 11 ቀበሌዎችን ተጠቃሚ እንደሚያደርግም…

984 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳውዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 984 ኢትዮጵያውያን በዛሬው እለት በሶስት ዙር በተከናወነ በረራ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ። በዕለቱ የተመለሱት ኢትዮጵያውያን ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ፤ 20ዎቹ ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሆኑ…

ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ከኬንያ መንገድ እና ትራንስፖርት ካቢኔ ፀሃፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ከኬንያ መንገድ እና ትራንስፖርት ካቢኔ ፀሃፊ ኪፕቹምባ ሞርኮሜን ጋር በኬንያ ተወያተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሁለቱን ሀገራት በመሰረተ ልማት ማስተሳሰር በሚቻልባቸው ጉዳዮች መክረዋል።…

የአዲስ አበባ ካቢኔ የተለያዩ አዳዲስና ነባር ደንቦችን ለማሻሻል የቀረቡ ረቂቆችን መርምሮ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በ3ኛ ዓመት 15ኛ መደበኛ ስብሰባው የከተማ አስተዳደሩ እየተገበረ ያለውን የተቋማት ሪፎርም ተከትሎ ለከተማው ነዋሪ የተሻለ አገልግሎት መስጠት እንዲችሉ የተለያዩ አዳዲስ እና ነባር ደንቦችን ለማሻሻል የቀረቡ ረቂቆችን…

የቤጂንግ የውጭ ጥናቶች ዩኒቨርሲቲ በአማርኛ ቋንቋ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ቤጂንግ የውጭ ጥናቶች ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው የአማርኛ ቋንቋ ተማሪዎችን ጨምሮ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ሲያስመርቅ…

የጠረፍ ንግድ ፈቃድ በኦንላይን መሰጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የጠረፍ ንግድ ፈቃድ በኦንላይን መሰጠት መጀመሩን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዚህም መሰረት በአፋር ክልል ከጅቡቲ ድንበር በ50 ኪሎ ሜትር ርቀት ውስጥ የሚገኙ የድንበር አካባቢ ነዋሪዎችን በጠረፍ ንግድ…

ስፖርትና ኪነ-ጥበብ የአፍሪካውያንን ግንኙነትን ለማጠናከር የማይተካ ሚና አላቸው – አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፖርትና ኪነ-ጥበብ የአፍሪካውያንን የእርስ በእርስ ግንኙነትን ለማጠናከር የማይተካ ሚና እንዳላቸው የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ገለጹ። የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊና የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጀላ መርዳሳ የሸነን አፍሪካ…