Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል የኮሌራና የወባ በሽታዎችን ስርጭት ለመከላከልና ለመቆጣጠር ጥረት እየተደረገ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የኮሌራና የወባ በሽታዎችን የመከላከልና የመቆጣጠር ተግባር እየተከናወን መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ያለፈው ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምግማና የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ የትውውቅ መድረክ በባህር ዳር ከተማ ተካሄዷል።…

አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ለፓሪስ ኦሊምፒክ ሲያደርግ የነበረውን ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ ኦሊምፒክ በማራቶን ኢትዮጵያን የሚወክለው አንጋፋው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ለውድድሩ ሲያደርግ የነበረውን ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ አትሌት ቀነኒሳ በማህበራዊ ትስስር ገፁ እንዳስታወቀው÷ ለፓሪሱ ኦሊምፒክ ሲያደርግ የነበረውን ዝግጅት…

የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሰብል ምርት ብክነትን ማስወገድ ይገባል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሰብል ምርት ብክነትን ማስወገድ ይገባል ሲሉ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡  የተመጣጠነ የአመጋገብ ስርዓት ያለው ማህበረሰብ ጤናን ከመጠበቅ ባለፈ በተሰማሩበት የስራ መስክ ሁሉ በተሻለ መልኩ…

ለረጅም ጊዜ ግንባታው ተጓትቶ የቆየው የማሻ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግንባታው በ2007 ዓ.ም ቢጀመርም በመሐል ለረጂም ጊዜ በመቋረጡ የመልካም አሥተዳደር ጥያቄ ሆኖ የቆየው የማሻ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተመረቀ፡፡ ለግንባታው ከ57 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ መደረጉን የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ መረጃ አመላክቷል፡፡…

ከቀጣይ ሣምንት ጀምሮ ከ14 ሚሊየን ሊትር በላይ የምግብ ዘይት ይሠራጫል- ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቀጣይ ሣምንት ጀምሮ ከ14 ሚልየን ሊትር በላይ የምግብ ዘይት በመላ ሀገሪቱ እንደሚሠራጭ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ በአዳማ ጉምሩክ ጣቢያ የተለያዩ መሰረታዊ ሸቀጦችን ጭነው የቆሙ ከ700 በላይ…

አትሌት ሲምቦ ዓለማየሁ እና ሎሚ ሙለታ ለፍጻሜ አለፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ3 ሺህ ሜትር የሴቶች መሰናክል ማጣሪያ ውድድር አትሌት ሲምቦ ዓለማየሁ እና ሎሚ ሙለታ ለፍጻሜ ደርሰዋል፡፡ አትሌት ሎሚ ከምድቧ 5ኛ እንዲሁም ሲምቦ 2ኛ ደረጃን በመያዝ ነው ለፍጻሜው ያለፉት፡፡ የፍጻሜው ውድድር ሐምሌ 30 ቀን 2016 ዓ.ም…

አሜሪካን ጨምሮ በርካታ ሀገራት ዜጎቻቸው በአስቸኳይ ከሊባኖስ እንዲወጡ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካን ጨምሮ ብሪታንያ፣ ፈረንሳይ ፣ ስዊድን፣ ካናዳ እና ጆርዳን ዜጎቻቸው በአስቸኳይ ከሊባኖስ እንዲወጡ አሳስበዋል፡፡ ማሳሰቢያው የተላለፈው የሃማስ የፖለቲካ ኃላፊ እስማኤል ሃኒያህን ግድያ ተከትሎ ኢራን አፀፋ እንደምትስጥ መዛቷን ተከትሎ…

የዓለማችን ፈጣኗ አትሌት ሻ ካሪ ሪቻርድሰን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮ ኦሊምፒክ ድል ያስመዘግባሉ ተብለው ግምት ከተሰጣቸው መካከል አትሌት ሻ ካሪ ሪቻርድሰን አንዷ ናት። በፈረንሳይ ፓሪስ እየተካሄደ በሚገኘው የ33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ውድድር ከፍተኛ የማሸነፍ ግምት የተሰጣት አሜሪካዊቷ አትሌት ሻ ካሪ…

በ1 ሺህ 500 የወንዶች ማጣሪያ ውድድር ኤርሚያስ ግርማና ሳሙኤል ተፈራ ወደ ግማሽ ፍጻሜ አለፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ33ኛው ኦሊምፒክ ጨዋታዎች የ1 ሺህ 500 ሜትር የወንዶች ማጣሪያ ውድድር ኤርሚያስ ግርማ እና ሳሙኤል ተፈራ ወደ ግማሽ ፍጻሜ አልፈዋል፡፡ በምድብ ሁለት የተወዳደረው ኤርሚያስ 3 ደቂቃ ከ35 ሴኮንድ ከ21 ማይክሮ ሴኮንድ በመግባት ነው ውድድሩን…

የኮሪደር ልማት የነዋሪዎች ትብብርና የመስሪያ ቤቶች ቅንጅት የተረጋገጠበት ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪደር ልማት የነዋሪዎች ትብብርና የመሰረተ ልማት መስሪያ ቤቶች ቅንጅት የተረጋገጠበት ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷"የአዲስ አበባ ለውጥ ሃብትን…