ዩናይትድ የቅድመ ውድድር ዝግጅቶች ላይ ወሳኝ ተጫዋቾቹ ከሜዳ የሚያርቃቸውን ጉዳት አስተናገዱ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማንቼስተር ዩናይትድ አዲሱ ፈራሚ ሌኒ ዮሮ እና ራስመስ ሆይለንድ እና ሌሎች ተጫዋቾቹ ረዘም ላለ ጊዜ ከሜዳ እንደሚርቁ ተነግሯል።
ከፈረንሳይ ክለብ ሊል በ58 ነጥብ 9 ሚሊየን ዩሮ ማንቼስተር ዩናይትድን የተቀላቀለው ሌኒ ዮሮ ክለቡ ከአርሰናል ጋር…