በሲዳማ ክልል በተከሰተው የመሬት መንሸራተት እና ደራሽ ውኃ የሟቾች ቁጥር 11 ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ እና ደራሽ ውኃ የሟቾች ቁጥር 11 መድረሱን የክልሉ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
በወንሾ ወረዳ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ የሟቾች ቁጥር ዘጠኝ መድረሱን እና ሥድስት ሰዎች…