Fana: At a Speed of Life!

መንግስት ውስጣዊ ችግሮችን ተቋቁሞ ያከናወናቸው ስራዎች የሚደነቁ ናቸው – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) መንግስት ውስጣዊ ችግሮችን ተቋቁሞ ያከናወናቸው የልማት ስራዎች የሚደነቁ ናቸው አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ‘የሚኒስትሮች ምክር ቤት ምልከታ በኮይሻ’ በሚል ርዕስ የ2018…

የኮይሻ ፕሮጀክቶች መንግስት ለሀገራዊ ፀጋዎች የሰጠውን ትኩረት ያሳያሉ – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮይሻ ፕሮጀክቶች የለውጡ መንግስት ሀገራዊ ፀጋዎችን ለማልማት ያለውን ቁርጠኝነት ያሳያሉ አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ‘የሚኒስትሮች ምክር ቤት ምልከታ በኮይሻ’ በሚል ርዕስ…

 የባህር በርን ጨምሮ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ስብራቶችን ለመጠገን ከባለድርሻዎች ጋር በትጋት ይሰራል – ብልፅግና ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የባህር በርን ጨምሮ ቀሪ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ስብራቶችን ለመጠገን ከባለድርሻ አካላት ጋር በትጋት ይሰራል አለ። የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ እንዳሉት፤ የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ…

የጣና ፎረም የባህር ዳር መድረክ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በባህርዳር ከተማ የተካሄደው 11ኛው የጣና ፎረም በስኬት ተጠናቅቋል አለ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ፡፡ የዋና ጠቅላይ መምሪያው አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር) የመድረኩ ተሳተፊ እንግዶች በከተማዋ የሰመረ ቆይታ…

ቱሪዝም ሚኒስቴር “ጉዞ ወደ ሀገር ቤት” የተሰኘ መርሐ ግብር ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቱሪዝም ሚኒስቴር በጉዲፈቻ ተወስደው በውጭ ለሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን "ጉዞ ወደ ሀገር ቤት" የተሰኘ መርሐ ግብር ይፋ አድርጓል። መርሐ ግብሩ በጉዲፈቻ ተወስደው በባህር ማዶ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሀገራቸውንና ቅርሶችን እንዲጎበኙ…

የእያንዳንዱ ዜጋ ኃላፊነት የሆነው ብሔራዊ ጥቅምን የማስከበር ጉዳይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር ሀገራዊ አንድነትና ሰላምን ማጽናት ያስፈልጋል አሉ ምሁራን። ብሔራዊ ጥቅምን ለማስከበር ሀገራዊ አንድነትን ማጠናከር እንዲሁም የኢኮኖሚ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ መሆኑን የዓለም አቀፍ…

የጣና ፎረም በዛሬው ዕለት በባሕር ዳር ከተማ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 11ኛው የጣና ፎረም በዛሬው ዕለት በባሕር ዳር ከተማ መካሄድ ይጀምራል፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር አምባሳደር ዘሪሁን አበበ እንዳሉት፥ ፎረሙ "አፍሪካ በተለዋዋጩ ሉላዊ ሥርዓት" በሚል መሪ ሀሳብ በሦስት መድረኮች…

አቶ አህመድ ሽዴ ከዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ግጭቶች መፍቻ ማዕከል ዋና ፀሐፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ ከዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ግጭቶች መፍቻ ማዕከል ዋና ፀሐፊ ማርቲና ፖላሴክ ጋር ኢትዮጵያ የማዕከሉ አባል በምትሆንባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ አቶ አህመድ ሽዴ በዚህ ወቅት÷ መንግስት ለባለሃብቶች ምቹ…

በህገወጥ የሐዋላ ገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች ላይ ከባድ ርምጃ ይወሰዳል – ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) መንግሥት በህገወጥ የሐዋላ ገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች ላይ ከባድ ርምጃ ይወስዳል አሉ፡፡ ባንኩ ከውጭ ሀገር ከሚገኙ ሀዋላ አስተላላፊ ድርጅቶችና ከንግድ ባንኮች ጋር በትብብር…

ቤአኤካ በፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን ወደ ሀገር ውስጥ ሊያስገባ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሥራ ኃላ/የተ/የግል ማኅበር በፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ቤአኤካ ስምምነቱን ከቻይናው የመኪና አቅራቢ ሻክማን ኩባንያ ጋር የተፈራረመ ሲሆን÷…