አሜሪካ በኢራን ጥቃት ለተጎዱ የኃይል መሠረተ ልማቶች መልሶ ግንባታ የሚውል የ5 ቢሊየን ዶላር ፈንድ አቀረበች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ የሰላጤው ሀገራት ንብረት የሆኑ እና በኢራን ጥቃት ጉዳት የደረሰባቸውን የኃይል መሠረተ ልማቶች መልሶ ለመገንባት የሚውል የ5 ቢሊየን ዶላር ፈንድ ይፋ አድርጋለች፡፡
የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ይፋ ያደረገው የመልሶ ግንባታ ፈንድ…