የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ፓኪስታን በትምህርት ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማሙ Mikias Ayele May 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን በትምህርት ዘርፍ በትብብር ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ማድረጋቸው ተገለፀ፡፡ በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ከፓኪስታን የከፍተኛ ትምህርት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙክታር አህመድ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢንዱስትሪ ፓርኮች የቻይና ባለሀብቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ Mikias Ayele May 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ፓርኮች የቻይና ባለሀብቶችን ተሳትፎ ይበልጥ ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ ተናገሩ፡፡ ዋና ስራ አስፈፃሚው ከቻይና ሁናን ግዛት ለመጡ የተለያዩ ኩባንያዎች ተወካዮች ጋር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና 90 በመቶ የሚሆነው የሩሲያና ቻይና ግብይት በሀገራቱ መገበያያ ገንዘብ መፈጸሙ ተነገረ Mikias Ayele May 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 90 በመቶ የሚሆነው የሩሲያና ቻይና ግብይት በሀገራቱ መገበያያ ገንዘብ የተፈጸመ መሆኑን የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለፁ፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን ለሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ትናንት ቤጂንግ የገቡ ሲሆን ከቻይናው አቻቸው ዢ ጂንፒንግ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ንግድ ድርጅትን በአባልነት መቀላቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ አካል ነው – አምባሳደር ምስጋኑ Mikias Ayele May 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅትን በአባልነት ለመቀላቀል የምታደርገው ጥረት የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ ዋና አካል መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለፁ፡፡ ሚኒስትር ዴኤታው በዓለም የንግድ ድርጅት የአባልነት ክፍል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቦይንግ ኩባንያ በድጋሚ ክስ ሊቀርብበት ነው Mikias Ayele May 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቦይንግ ኩባንያ ካሳ ለመክፈል የገባውን ስምምነት በመጣስ ከተጎጂ ቤተሰቦች ጋር ከህግ ውጭ ስምምነት ለማደረግ መሞከሩን ተከትሎ ክስ ሊቀርብበት መሆኑን የአሜሪካ ፍትህ ዲፓርትመንት አስታወቀ፡፡ የአሜሪካ የፍትህ ዲፓርትመንት ዐቃቤ ሕጎች በፈረንጆቹ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ከቻይና በሚገቡ የኤሌክትሪክ መኪናዎች ቀረጥን በሶስት እጥፍ አሳደገች Mikias Ayele May 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር ከቻይና በሚገቡ የኤሌክትሪክ መኪናዎች፣ በፀሃይ ብርሃን የሚሰሩ ባትሪዎች እንዲሁም ብረቶች ላይ የሚጣለውን ቀረጥ በሶስት እጥፍ መጨመሩን አስታውቋል፡፡ በተለይም በድንበር በሚገቡ የቻይና የኤሌክትሪክ መኪናዎች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ ከካናዳ ዓለም አቀፍ የልማት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Mikias Ayele May 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከካናዳ ዓለም አቀፍ የልማት ሚኒስትር አሕመድ ሁሴን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ÷አምባሳደር ታዬ ኢትዮጵያ ከካናዳ ጋር ላላት ጠንካራ ግንኙነት ትልቅ ዋጋ እንደምትሰጥ አውስተዋል፡፡ ሁለቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ጋር ተወያዩ Mikias Ayele May 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ስቴፈን አወር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች እንዲሁም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡ አምባሳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 179 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Mikias Ayele May 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስት ዙር በተከናወነ በረራ በሳዑዲ ችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 179 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ የዛሬ ተመላሾች ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ ÷ ከእነዚህ ውስጥም 14 ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙበት…
ቢዝነስ በኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ግብይት ተፈጸመ Mikias Ayele May 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የ2016 ኤክስፖ ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ግብይት መፈፀሙን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ። ለአምስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ ታምርት የ2016 ኤክስፖ ማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር…