ዓለምአቀፋዊ ዜና በህንድ ሀይማኖታዊ ስነ ስርዓት ላይ በተፈጠረ መተፋፈግ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 121 ደረሰ Mikias Ayele Jul 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜናዊ ህንድ በሂንዱ ሀይማኖታዊ ፌስቲቫል ላይ በተፈጠረ መተፋፈግ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 121 መድረሱ ተገለፀ፡፡ አደጋው በህንድ ኡታር ፓራዴሽ ግዛት ሀታራስ በተባለው ስፍራ ላይ የሂንዱ እምነት ተከታዮች ሀይማታዊ ስነ ስርዓት እያከናወኑ በነበረበት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አህመድ ሽዴ የዶራሌ ወደብን ጎበኙ Mikias Ayele Jul 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ በጅቡቲ የሚገኘውን የዶራሌ ባለ ብዙ ዓላማ ወደብ ጎብኝተዋል፡፡ በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳስታወቁት÷ የሚኒስትሩ ጉብኝት በዶራሌ ወደብ ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ…
ስፓርት ፈረንሳይ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች Mikias Ayele Jul 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ ፈረንሳይ ቤልጂየምን 1 ለ 0 በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን መቀላቀሏን አረጋገጠች፡፡ ምሽት 1 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ ቤልጂየማዊው ተከላካይ ያን ቬርቶገን በራሱ ላይ ባስቆጠራት ግብ ፈረንሳይ 1 ለ 0 አሸንፋለች፡፡ ቀደም ሲሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ የምሽት ፈረቃ የኮሪደር ልማት ሰራተኞችን አበረታቱ Mikias Ayele Jul 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የምሽት ፈረቃ የኮሪደር ልማት ሰራተኞችን አበረታቱ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷አዲስ አበባን እያስዋቡና እያደሱ የሚገኙ ሰራተኞችን በመዘዋወር የሚከናውኗቸውን የሥራ ሂደቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ዋርሶ ከተማ ቀጥታ በረራ ጀመረ Mikias Ayele Jul 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ ፖላንድ መዲና ዋርሶ ቀጥታ በረራ መጀመሩን አስታውቋል፡፡ በሳምንት 4 ጊዜ የሚደረገው በረራው÷አየር መንገዱ በአውሮፓ ያለውን መዳረሻ ወደ 24 ከፍ እንደሚያደርገው ተመላክቷል፡፡ የቀጥታ በረራው…
የሀገር ውስጥ ዜና እንደ ሀገር በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ዘርፍ እየተሰራ ያለው ሥራ የሚበረታታ ነው – አለሙ ስሜ (ዶ/ር) Mikias Ayele Jul 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ ሀገር በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ዘርፍ እየተሰራ ያለው ሥራ የሚበረታታ ነው ሲሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ጋር ያዘጋጀው የታዳሽ ሃይል…
ስፓርት አፍሪካውያኖቹ በስፔን ብሔራዊ ቡድን Mikias Ayele Jul 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጋናውያን ቤተሰቦች የተወለደው ኒኮ ዊሊያምስ እንዲሁም ከኢኳቶሪያል ጊኒ እና ሞሮኮ የዘር ግንድ ካላቸው ቤተሰቦች የተገኘው ላሚን ያማል በአውሮፓ ዋንጫ ከስፔን ብሄራዊ ቡድን ጋር ድንቅ ጊዜን እያሳለፉ ይገኛሉ፡፡ በትናንት ምሽት ስፔን ጆርጂያን 4 ለ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና መተግበሪያ ስትራቴጂ እያዘጋጀች ነው Mikias Ayele Jun 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ተጠቃሚነቷን ለማረጋገጥ የሚያስችላትን ብሔራዊ የንግድ ቀጣና መተግበሪያ ስትራቴጂ እያዘጋጀች መሆኑ ተገለጸ። ስትራቴጂውን በተመለከተ በአዲስ አበባ በተካሄደው ምክክር ላይ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር…
የሀገር ውስጥ ዜና በደሴ ከተማ የተጀመሩ የልማት ሥራዎች አፈፃፀም አበረታች መሆኑ ተገለጸ Mikias Ayele Jun 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ የተጀመሩ የልማት ሥራዎች አፈጻጸም በጥሩ ሂደት ላይ እንደሚገኝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አስታወቁ፡፡ በደሴ ከተማ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን መጎብኘታቸውን የገለፁት አቶ ተመስገን÷ የከተማዋን ዕድገት በፍጥነት እውን…
ስፓርት ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ አቻ ተለያዩ Mikias Ayele Jun 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ29ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ያለምንም ጎል አቻ ተለያይተዋል፡፡ ውጤቱን ተከትሎ ፋሲል ከነማ ነጥቡን ወደ 44 ከፍ በማድረግ ከአዳማ ከተማ እኩል 6ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡ እንዲሁም ወላይታ ድቻ በ34…