የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከኳታር ዩኒቨርሲቲ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ Mikias Ayele Jun 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ጉዳዮች ዙሪያ አብሮ መስራት የሚያስችለውን ስምምነት ከኳታር ዩኒቨርሲቲ ጋር መፈራረሙን አስታውቋል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር)÷ ስምምነቱ በኳታር እና በኢትዮጵያ መካከል ባለው የላቀ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 174 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Mikias Ayele Jun 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 174 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ የዛሬ ተመላሾች ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ ÷ ከእነዚህ ውስጥም ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ 17 ታዳጊ ህጻናት እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡ ለተመላሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ የ2017 በጀት ዓመት እቅዶች በተገቢው ሁኔታ እንዲተገበሩ አሳሰቡ Mikias Ayele Jun 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በክልሉ ለ2017 በጀት ዓመት የተያዙ እቅዶች በተገቢው ሁኔታ እንዲተገበሩ አሳስበዋል፡፡ አቶ ሽመልስ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የ2017 ዓ.ም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በዩክሬን የሰላም ጉባዔ ላይ ሀገራት እንዳይሳተፉ እንቅፋት አልሆንኩም- ቻይና Mikias Ayele Jun 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በዚህ ወር በስዊዘርላንድ መሪነት በሚካሄደው የዩክሬን የሰላም ጉባዔ ላይ “ሌሎች ሀገራት እንዳይሳተፉ ለማስቆም ሙከራ አለማድረጓን” አስታወቀች፡፡ የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዜለንስኪ ከጉባዔው ጎን ለጎን ለመገናኛ ብዙኃን በሰጡት…
ጤና ዓለም አቀፉ የጤና ህግ ለድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና አደጋ ወረርሽኝ ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ያግዛል – ዶ/ር መቅደስ Mikias Ayele Jun 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ማሻሻያ ተደርጎበት የፀደቀዉ ዓለም አቀፉ የጤና ህግ ለድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና አደጋ ወረርሽኝ ቁጥጥር፣ ዝግጁነትና ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ያግዛል ሲሉ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለፁ፡፡ በጄኔቫ ስዊዘርላንድ ሲካሄድ የነበረው 77 ኛው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በፖርቹጋል የአየር ትርዒት ላይ በተፈጠረ ግጭት አንድ ፓይለት መሞቱ ተገለፀ Mikias Ayele Jun 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፖርቹጋል የአየር ትርዒት ላይ በተፈጠረ ግጭት የስፔን ዜግነት ያለው ፓይለት ህይወቱ ማለፉን የፖርቹጋል አየር ሀይል አስታውቋል፡፡ እንደ አየር ሀይሉ መረጃ÷ ከፖርቹጋል መዲና ሊዝበን ከተማ በ178 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምተገኘው የቤጃ ከተማ…
ስፓርት ኤንዞ ማሬስካ የቼልሲ አሰልጣኝ ሆነ Mikias Ayele Jun 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ44 ዓመቱ ጣልያናዊው አሰልጣኝ ኤንዞ ማሬስካ ቼልሲን በዋና አሰልጣኝነት ለመምራት በይፋ ፊርማውን አስቀምጧል፡፡ ተሰናባቹን አሰልጣኝ ሞሪሲዮ ፖቼቲኖ ተክቶ እስከ ፈረንጆቹ 2029 የምዕራብ ለንደኑን ክለብ ለማሰልጠን ለፈረመው ማሬስካ ዝውውር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና የኮሪያ ሪፐብሊክ የቆየ ታሪካዊ ግንኙነት ይበልጥ የሚጠናከርበት ስምምነት ተደርጓል – አቶ አህመድ ሺዴ Mikias Ayele Jun 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የኮሪያ ሪፐብሊክ የቆየ ታሪካዊ ግንኙነት ይበልጥ የሚጠናከርበት ስምምነት መደረጉን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ደቡብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል ሰላምና ልማትን ለማረጋገጥ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Mikias Ayele Jun 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል የህግ የበላይነትን በማስከበር፣ ሰላምና ልማትን ለማረጋገጥ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። በክልሉ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎችን ከጎበኙ በኋላ…
ስፓርት በማድሪድ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ውድድር ጥሩነሽ ዲባባ 3ኛ ስትወጣ ዳዊት ወልዴ በቀደሚነት አጠናቀቀ Mikias Ayele Jun 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ማድሪድ በተካሄደው የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ውድድር በሴቶች አንጋፋዋ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ 3ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቃለች። በወንዶች ደግሞ ዳዊት ወልዴ በቀዳሚነት አጠናቋል፡፡ ጥሩነሽ 10 ኪሎ ሜትሩን በ30 ደቂቃ ከ03 ሴኮንድ…