የሀገር ውስጥ ዜና ኬልያን ምባፔ ሪያል ማድሪድን በይፋ ተቀላቀለ Mikias Ayele Jun 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጫዋች ኬልያን ምባፔ በነፃ ዝውውር ሪያል ማድሪድን ተቀላቅሏል፡፡ ከፈረንሳዩ ክለብ ፓሪስ ሴን ዠርሜ (ፒ ኤ ሲ ጂ) ጋር ያለው ውል በፈረንጆቹ ሰኔ 30 2024 ላይ የሚያበቃው ምባፔ በአምስት ዓመት ኮንትራት ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያና በኮሪያ ሪፐብሊክ መካከል የ1 ቢሊየን ዶላር የፋይናንስ ማዕቀፍ ስምምነት ተፈረመ Mikias Ayele Jun 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና ኮሪያ ሪፐብሊክ መካከል በቀጣይ አራት ዓመታት ለሚተገበሩ ፕሮጀክቶች የ1 ቢሊየን ዶላር የፋይናንስ ማዕቀፍ ስምምነት ተፈረመ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኮሪያ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት በፕሬዝዳንት ዩን ሱክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ በሲንጋፖር እየተካሄደ በሚገኘዉ የዓለም ከተሞች ጉባኤ እየተሳተፉ ነው Mikias Ayele Jun 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አበቤ በሲንጋፖር እየተካሄደ በሚገኘዉ የዓለም ከተሞች ጉባኤ እየተሳተፉ ይገኛሉ፡፡ ጉባኤው ከተሞችን ለነዋሪዎች ምቹና አረንጓዴ በማድረግ፣ የአየር ብክለትን መከላከል እና የፈጣን ለውጥ ማዕከል…
የሀገር ውስጥ ዜና የመጪው ጊዜ ግንኙነታችን የበለጠ ጠንካራና ዘርፈ ብዙ ሆኖ እንደሚቀጥል እምነቴ የፀና ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Mikias Ayele Jun 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የደቡብ ኮሪያ የመጪው ጊዜ ግንኙነት የበለጠ ጠንካራ እና ዘርፈ ብዙ ሆኖ እንደሚቀጥል እምነቴ የፀና ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ሀገር ህጋዊ የሥራ ስምሪትን ወደ አውሮፓና እስያ ለማስፋት እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ Mikias Ayele Jun 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ሀገር ህጋዊ የሥራ ስምሪትን ከመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት በተጨማሪ ወደ አውሮፓና እስያ ሀገራት ለማስፋት እየተሰራ መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። ከሀገራት ጋር ህጋዊ የሥራ ስምሪት ስምምነት በማድረግ የሰለጠነ የሰው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ የኮርያ ጦርነት ዘማቾች መታሰቢያ ማዕከልን ጎበኙ Mikias Ayele Jun 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በኮሪያ ጦርነት መታሰቢያ ሃውልት የአበባ ጉንጉን አስቀምጠው የኢትዮጵያ የኮርያ ጦርነት ዘማቾች መታሰቢያ ማዕከልን ጎብኝተዋል። በደቡብ ኮርያ ቹንቺዮን ከተማ ሲደርሱም…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ተወካዮችና ሌሎች 4 የባለድርሻ አካላት ወኪሎች በየግላቸው በመወያየት ላይ ናቸው Mikias Ayele Jun 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎችን ወክለው የተመረጡ 121 የሕብረተሰብ ክፍል ተወካዮች እና ሌሎች አራት የባለድርሻ አካላት ወኪሎች በየግላቸው በቡድን በዓድዋ ድል መታሰቢያ አዳራሽ በመወያየት ላይ ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሪደር ልማት ሰራተኞች በመምሰል የኤሌክትሪክ ኬብሎችን የሰረቁ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ዋሉ Mikias Ayele May 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪደር ልማት ሰራተኞች በመምሰል ለልማት የተዘረጉ የኤሌክትሪክ ኬብሎችን የሰረቁ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ፖሊስ እንደገለፀው÷ ተጠርጣሪዎቹ ግንቦት 21 ቀን 2016 ዓ.ም ከሌሊቱ 9፡00 ሰዓት ላይ በአራዳ ክፍለ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሌጁ የተገነባ ሠራዊት ለመፍጠር የሚያከናውነው ተግባር የሚደነቅ ነው-ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ Mikias Ayele May 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሜጀር ጄኔራል ሙልጌታ ቡሊ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ባለው ውስን አቅም ችሎታውና እውቀቱ የተገነባ ሠራዊት ለመፍጠር የሚያከናውነው ተግባር የሚደነቅ ነው ሲሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። የጦር ሃይሎች ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፀጋዎችን በአግባቡ ለመጠቀም ጠንካራ የስራ ባህል ማዳበር እንደሚገባ ተገለጸ Mikias Ayele May 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጸጋዎቻችንን በአግባቡ ለመጠቀም የሚያስችል ጠንካራ የስራ ባህል ማዳበር ይገባል ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ ”ከተረጂነት ወደ ምርታማነት፣ ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነትና ክብር” በሚል መሪ ሐሳብ የምክክር…