የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ያመነጫቸው መረጃዎች የሀገሪቱ ፀጥታ እንዲሻሻል ከፍተኛ አስተዋጽዖ ማበርከታቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ያመነጫቸው መረጃዎች ለፀጥታ አካላት ስምሪት አስቻይ ሁኔታን በመፍጠር የሀገሪቱ ፀጥታ እንዲሻሻል ከፍተኛ አስተዋጽዖ ማበርከታቸው ተገለጸ።
የአገልግሎቱ የ2016 በጀት አመት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጻም…