የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አደም ፋራህ የምስራቅ አፍሪካ አርብቶ አደሮች ኤክስፖን ጎበኙ Mikias Ayele Jan 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የምስራቅ አፍሪካ አርብቶ አደሮች ኤክስፖን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝት መርሐ ግብሩ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)፣ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከተመድ የህፃናት ፈንድ የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Jan 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከተመድ የህፃናት ፈንድ የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ዳይሬክተር ኤትሌቫ ከዲሊን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ድርጅቱ አስፈላጊ ሰብዓዊ ድጋፍን ለህፃናትና ሴቶች የበለጠ ተደራሽ ለማድረግ ሊሠራቸው በሚችላቸው ጉዳዮች ላይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የማው ማው ንቅናቄ ከእንግሊዝ መንግስት የ2 ነጥብ 2 ትሪሊዮን ዶላር ካሳ ጠየቀ Mikias Ayele Jan 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬኒያው ማው ማው ንቅናቄ እንግሊዝ በቅኝ ግዛት ለፈፀመችው ግፍ የ2 ነጥብ 2 ትሪሊዮን ካሳ መጠየቁ ተገለፀ፡፡ ንቅናቄው በፈረንጆቹ 1952 የተመሰረተ ሲሆን ኬንያ ከእንግሊዝ ቅኝ ግዛት በ1960 ነፃ እንድትወጣ ትግል ሲያደርግ የነበረ ነው፡፡…
ስፓርት አንጎላ ናሚቢያን በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜው ተቀላቀለች Mikias Ayele Jan 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ አንጎላ ናሚቢያን 3 ለ 0 በማሸነፍ ወደ ሩብ ፍጻሜው ገብታለች፡፡ ምሽት 2 ሰዓት ላይ በቡዋኬ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ አዲልሰን ነቡላ፣ ጊልሰን ዳላ እና ኦገስቲኖ ሙቡሉ ለአንጎላ የማሸነፊያ ግቦቹን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን በድንገት ተገኝተው ጎበኙ Mikias Ayele Jan 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚዲያ ኢንዱስትሪ በሁሉም ዘርፍ ቀዳሚ እና ተመራጭ ለመሆን እየሰራ ያለውን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር ) ከሰሞኑ በድንገት ተገኝተው ጎብኝተዋል፡፡ ወደ ኃላፊነት ከመጡበት ጊዜ ጀምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም ሲያጭበረብሩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Mikias Ayele Jan 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ልዩ ልዩ ሐሰተኛ ሰነዶችንና ዘዴዎችን በመጠቀም ህብረተሰቡን ሲያጭበረብሩና የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ የመንግስት ባለስልጣናትን ስም በማንሳት ''እነ እከሌን እናውቃለን፤ ጉዳያችሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከኩባ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዝዳንት ሳልቫዶር ቫልዴስ ሜሳ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Jan 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከኩባ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዝዳንት ሳልቫዶር ቫልዴስ ጋር የሁለቱን ሀገሮች ሁለገብ ትብብር እና ወዳጅነት በሚመለከት ተወያይተዋል። በውይይታቸው ስለ ደቡብ-ደቡብ ትብብር፣ ጂኦ…
ስፓርት ቅዱስ ጊዮርጊስ በድሬዳዋ ከተማ 3 ለ 0 ተሸነፈ Mikias Ayele Jan 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሳይጠበቅ በድሬዳዋ ከተማ 3 ለ 0 ተሸንፈዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተደረገው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ኤፍሬም አሻሞ፣ ቻርለስ ሙሲጌ እና ሱራፌል ጌታቸው የድሬዳዋን ጎሎች አስቆጥረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላና የሲዳማ ክልሎች በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም የሚቀመጡ ቅርሶችን አበረከቱ Mikias Ayele Jan 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላና የሲዳማ ክልሎች በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም የሚቀመጡ ቅርሶችን ዛሬ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አበረከቱ። ክልሎቹ ያበረከቷቸውን ቅርሶች የከንቲባ ጽ/ቤትና የካቢኔ ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ጥላሁን ወርቁ ተረክበዋል። አቶ ጥላሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ባህል ስፖርቶች ውድድርና የባህል ፌስቲቫል በአምቦ ከተማ መካሄድ ጀመረ Mikias Ayele Jan 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 29ኛው የኦሮሚያ ባህል ስፖርቶች ውድድርና 16ኛው የባህል ፌስቲቫል በአምቦ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የባህል ስፖርት ውድድሩና የባህል ፌስቲቫሉ ለ15 ቀናት የሚቆይ ሲሆን 20 ዞኖችና 13 ከተማ አስተዳደሮች ይሳተፉበታል። በባህል ስፖርት ውድድሩ…