Fana: At a Speed of Life!

የዕዳና የኃብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን 45 ቢሊየን ብር እዳ መክፈሉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዕዳና የኃብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከተረከበው 400 ቢሊየን ብር ዕዳ እስካሁን 45 ቢሊየን ብር መክፈሉን ገለጸ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሙሉዓለም ጌታሁን÷ በ2012 ዓ.ም 7 የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ከፍተኛ የዕዳ ጫና ለማቃለል…

አሜሪካ ለቱርክና ግሪክ የጦር ጄቶች እንዲሸጡ ፈቀደች

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጆ ባይደን አስተዳደር የጦር ጄቶች ለቱርክ እና ለግሪክ እንዲሸጡ የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ አፅድቋል፡፡ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤትና የመከላከያ ደህንነት ትብብር ኤጀንሲ እንደገለፁት፤ በስምምነቱ መሰረት ኤፍ-16 ተዋጊ ጄቶች ለቱርክ እንዲሁም…

አትሌት ሳሙኤል ተፈራ በአስታና የ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ሻምፒዮና አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ሳሙኤል ተፈራ በካዛኪስታን አስታና በተካሄደ የ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ሻምፒዮና የአመቱን ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸንፏል፡፡ አትሌቱ 7 ደቂቃ ከ33 ሴኮንድ ከ85 ማይክሮ ሴኮንድ በመግባት ነው የዓመቱን የ3 ሺህ ሜትር ፈጣን ሰዓት…

ሂዝቦላህ በ9 የእስራኤል የጦር ይዞታዎች ላይ ጥቃት መፈፀሙን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሊባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሂዝቦላህ በድንበር አቅራቢያ በሚገኙ 9 የእስራኤል የጦር ይዞታዎች ላይ ጥቃት መፈፀሙን አስታውቋል፡፡ በጥቃቱ ሚሳኤሎች እና ሌሎች የጦር መሳሪያዎችን ጥቅም ላይ ማዋሉንም ቡድኑ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ የእስራኤል ጦር…

ታላቁ የወንጪ 10 ኪሎ ሜትር ሩጫ በወንጪ ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዋቂ አትሌቶች የተሳተፉበት ታላቁ የወንጪ 10 ኪሎ ሜትር ሩጫ በወንጪ ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም ተካሄደ፡፡ በውድድሩ በሴቶች ጌጤ አለማየሁ፣ ፎትን ተስፋዬ እና ኑሪት አህመድ ከ1ኛ እስከ 3ኛ ያለውን ደረጃ በመያዝ በቀዳሚነት አጠናቀዋል። በወንዶች…

የአፍሪካ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽ ሲካሄዱ አንጎላ ከናሚቢያ እንዲሁም ናይጀሪያ ከካሜሩን ይጫዎታሉ፡፡ አንጎላ ከናሚቢያ የሚያደርጉት የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ምሽት 2 ሰዓት ላይ በቡዋኬ ሰታዴ ዴ ላ ፔይክስ ስታዲየም የሚደረግ ሲሆን በጨዋታው…

በቀይ ባህር ላይ የሚካሄደው የንግድ እንቅስቃሴ 42 በመቶ ቀንሷል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁቲ አማፂያን በሚፈፅሙት ጥቃት ምክንያት በቀይ ባህር ላይ የሚካሄደው የንግድ እንቅስቃሴ 42 በመቶ መቀነሱን የተባበሩት መንግሰታት ድርጅት (ተመድ) አስታወቀ፡፡ የንግድ እንቅስቃሴው መቀነስ በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ምክንያት በችግር ውስጥ…

የምርት ጥራት ደረጃ አላሟሉም በተባሉ 92 ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምርት ጥራት ደረጃ ባላሟሉ 92 ድርጅቶች ላይ የእርምት እርምጃ ወስጃለሁ አለ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር፡፡ በ282 ድርጅቶች ላይ የምርት ጥራት ቁጥጥር ሥራ ተከናውኖ 60ዎቹ የጥራት ደረጃ ማሟላታቸው ተገልጿል፡፡ እንዲሁም 130…

2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን በመዲናዋ የተለያዩ ሥፍራዎችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጥሪን ተቀብለው ከተለያዩ ሀገራት የመጡ ሁለተኛው ትውልድ ኢትዮጵያውያን በአዲስ አበባ የተለያዩ ሥፍራዎች ጉብኝት እያደረጉ ነው። ጉብኝቱ በቱሪዝም ሚኒስቴር፣ በኢትዮጵያ አየር መንገድ እና በኢትዮጵያ ዳያስፖራ…

የምሥራቅ አፍሪካ አርብቶ አደሮች ኤክስፖ ነገ ይከፈታል

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ አርብቶ አደሮች ኤክስፖ ከነገ ጀምሮ ለተከታታይ ሰባት ቀናት በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር ዴዔታ እንድርያስ ጌታ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ…