የሀገር ውስጥ ዜና ክልሉ ከ14 ሺህ ቶን በላይ የቅመማ ቅመም ምርት ለማዕከላዊ ገበያ አቀረበ Mikias Ayele Jan 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት ከ14 ሺህ ቶን በላይ የቅመማ ቅመም ምርት ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረቡን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል አስታወቀ፡፡ ለማዕከላዊ ገበያ ከቀረቡት መካከልም ከፍተኛውን ድርሻ የሚይዙት÷ ዝንጅብል፣ ዕርድ፣ ቁንዶ በርበሬ እና…
ስፓርት ሞሮኮ በአሰልጣኝ ዋሊድ ረግራጊ የሁለት ጨዋታዎች ቅጣት ይግባኝ ጠየቀች Mikias Ayele Jan 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሞሮኮ በአሰልጣኝ ዋሊድ ረግራጊ የሁለት ጨዋታዎች ቅጣት ውሳኔ ላይ ለካፍ የይግባኝ ደብዳቤ ማስገባቷን የሀገሪቱ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስታውቋል፡፡ አሰልጣኝ ዋሊድ ረግራጊ አቻ በተጠናቀቀው የሞሮኮ እና ኮንጎ ጨዋታ በኮንጎ ብሄራዊ ቡድን አምበል…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ የከተሞችን ዕምቅ ሀብት በአግባቡ ለመጠቀም የሚያስችሉ ፖሊሲዎች እየተተገበሩ ነው አሉ Mikias Ayele Jan 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተሞችን ዕምቅ ሀብት በአግባቡ ለመጠቀም የሚያስችሉ ፖሊሲዎች ተቀርጸው ተግባራዊ እየተደረጉ መሆናቸውን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ከተሞቻችንን የምርት፣ የክኅሎትና መልካም አስተዳደር ማዕከል በማድረግ የምግብ ዋስትና…
ስፓርት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የፊታችን ማክሰኞ ይጀመራል Mikias Ayele Jan 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 53ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የፊታችን ጥር 21ቀን እንደሚጀመር የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ መርሐ ግብሩ ከጥር 21 እስከ ጥር 26 ቀን 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ለተከታታይ 6 ቀናት ነው የሚካሄደው፡፡…
ስፓርት ጋና አሰልጣኝ ክሪስ ሁተንን አሰናበተች Mikias Ayele Jan 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጋና በአፍሪካ ዋንጫ ከምድብ አለማለፏን ተከትሎ የብሄራዊ ቡድን አሰልጣኙን ክሪስ ሂውተንን አሰናብታለች፡፡ ጋና በ2023ቱ የአፍሪካ ዋንጫ የሻምፒዮናነት ግምት ከተሰጣቸው አራት ቡድኖች አንዷ ብትሆንም ሳትጠበቅ የምድብ ተሰናባች ሀገር ሆናለች፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ሰመሪታ ከኖርዌይና ስዊድን የልማት ትብብር ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተሮች ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Jan 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ወ/ሮ ሰመሪታ ሰዋሰው ከኖርዌይ እና ስዊድን የልማት ትብብር ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ወ/ሮ ሰመሪታ÷በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን የኢኮኖሚ ማሻሻያ እንዲሁም የሰብዓዊ እና የሰላም ግንባታ ሥራዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ 17 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ Mikias Ayele Jan 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት 17 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል። በግማሽ ዓመቱ ከተለያዩ ምንጮች የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት መሰራቱን የቢሮው መረጃ ያመላክታል፡፡…
ስፓርት አትሌት ለሜቻ ግርማ በፈረንሳይ ሌቪን በሚካሄደው የ3 ሺህ ሜትር ውድድር ይሳተፋል Mikias Ayele Jan 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ክብረ ወሰን ባለቤት ለሜቻ ግርማ በፈረንሳይ ሌቪን በሚካሄደው የ3 ሺህ ሜትር ውድድር እንደሚሳተፍ ተገለፀ፡፡ አትሌቱ ባለፈው የውድድር ዘመን በፈረንሳይ ሌቪን በ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር በ7 ደቂቃ 23…
ስፓርት የጊኒ ብሔራዊ ቡድን ማሸነፉን ተከትሎ ደስታቸውን በአደባባይ ሲገልፁ የነበሩ 6 ደጋፊዎች ህይወታቸው አለፈ Mikias Ayele Jan 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ ጊኒ ጋምቢያን ማሸነፏን ተከትሎ ደስታቸውን በአደባባይ ሲገልፁ የነበሩ ስድስት ደጋፊዎች ህይዎታቸው ማለፉ ተገለፀ፡፡ ክስተቱን ተከትሎም የሀገሪቱ እግርኳስ ፌዴሬሽን እና የቀድሞው የጊኒ ኮከብ ተጫዋች ፓስካል ፊንዶኖ ደጋፊዎች እንዲረጋጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ዓድዋን ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ” በሚል መሪ ቃል ሀገር አቀፍ የንቅናቄ ፎረም ተጀመረ Mikias Ayele Jan 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ዓድዋን ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ" በሚል መሪ ቃል ሀገር አቀፍ የንቅናቄ ፎረም በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዛሬ መጀመሩን የሰላም ሚኒስቴር አስታውቋል። በፎረሙ ዋና ዓላማ ዙሪያ መግለጫ የተሰጠ ሲሆን የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ከይረዲን ተዘራ…